Fana: At a Speed of Life!

ቼልሲ ጆአዎ ፔድሮን ከብራይተን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የብራይተኑን የፊት መስመር ተጫዋች ጆአዎ ፔድሮን በይፋ አስፈርሟል፡፡ ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ፔድሮ በምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2032 የሚያቆውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡ ቼልሲ…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ስለሚያረጋግጡ ተጠናክረው ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች የማህበረሰቡን ኑሮ በመቀየር ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ሥራዎች በመሆናቸው ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)። ርዕሰ መስተዳድሩ 'በጎነት ለኢትዮጵያ…

ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል አለ። የሚኒስቴሩ የ2017 በጀት አመት አፈፃፀምን እንዲሁም የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድን የሚገመግም መድረክ አካሂዷል፡፡ የከተማና…

ከተቹት ውድድር የተሰናበቱት ፔፕ ጋርዲዮላ …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የክለቦች ዓለም ዋንጫ ውድድር በተለያዩ አካላት በርካታ ትችት እየተሰነዘረበት ይገኛል፡፡ ውድድሩን ሲተቹ ከነበሩት መካከል የማንቼስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አንዱ ቢሆኑም በሳዑዲው ክለብ አልሂላል…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የኮሪደር ልማት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የከተማ ኮሪደር ልማት ሥራ በተቀናጀ መንገድ እየተከናወነ ይገኛል። የክልሉ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በክልሉ 18 ከተሞች…

ወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እና የወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ፣ የሴቶች እና…

የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ሕብረብሔራዊ አንድነትን ማጠናከር አለብን – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ጠንካራና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ብዝሃነትን ማስተናገድና ሕብረብሔራዊ አንድነትን ማጠናከር አለብን አሉ።…

አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ገብረመድህን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ስማቸውን በደማቁ ማጻፍ ከቻሉ አሰልጣኞች መካከል ከቀዳሚዎቹ አንዱ ነው፡፡ የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ…

የዕድሜ ምርመራ ካደረጉ 76 አትሌቶች መካከል 22 ብቻ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዕድሜ ምርመራ ካደረጉ 76 አትሌቶች መካከል በድምሩ በሁለቱም ፆታ 22 አትሌቶች ብቻ ምርመራውን አልፈዋል አለ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን፡፡ በናይጄሪያ በሚካሄደው የወጣቶች ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶች የዕድሜ ምርመራ…

ከሰኔ 24 ጀምሮ በተለያዩ ከተሞች በሚገኙ ባንኮች የፋይዳ መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ ይተገበራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በ25 የክልል ከተሞች በሚገኙ ባንኮች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ይዞ መቅረብ እንደ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ ይደረጋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፡፡ የብሔራዊ መታወቂያ…