Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 4ኛ ዓመት 13ኛ መደበኛ ስብሰባዉን በአራት ወሳኝ ከተማ አቀፍ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የከተማዋን ፈጣን ለዉጥ ታሳቢ በማድረግ፣ ወጪን ለመቀነስ፣ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል እና…

መሪዎች በተግባርም በሃሳብም መምራት መቻላቸው የመደመር ትውልድ መገለጫ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ተመስገን ጥሩነህ መሪዎች ሀገርን በተግባርም በሃሳብም መምራት መቻላቸው የመደመር ትውልድ መገለጫ ነው አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት፤ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…

ራሽፎርድ፣ ሳንቾ፣ አንቶኒ፣ ጋርናቾ እና ማላሲያ ዩናይትድን መልቀቅ እንደሚፈልጉ አሳወቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማርከስ ራሽፎርድ፣ ጀደን ሳንቾ፣ አንቶኒ ሳንቶስ፣ አሌሃንድሮ ጋርናቾ እና ታይረል ማላሲያ ማንቼስተር ዩናይትድን በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት መልቀቅ እንደሚፈልጉ አሳውቀዋል፡፡ ሁለቱ እንግሊዛዊያን የፊት መስመር ተጫዋቾች ራሽፎርድ እና…

አጀንዳ ከሚሰበሰብባቸው መንገዶች አንዱ የምሁራን ጥናት ነው – መሥፍን አረዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳ ከሚሰበስብባቸው መንገዶች መካከል የምሁራን ጥናት አንዱ ነው አሉ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አረዓያ (ፕ/ር)። የታሪክ ባለሙያዎች ማህበር እና የሰላምና ደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት የፖሊሲ ምክረ…

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ:

በሃገራችን ኢትዮጵያ በማህበራዊ ሚዲያዎች ስፖርታዊ ሁነቶችን በማጋራት እውቅናን ያገኘው 4-3-3 በኢትዮጵያ ከተመሰረተ ሶስት አመታትን አስመዝግቧል። ይህ የማህበራዊ ድህረ ገጽ ቻናል በስፖርት ቤተሰቡ ተወዳጅ በመሆኑ ፈጣን የሆነ የተከታዮች ቁጥር ያስመዘገበ ሲሆን፡ በቴሌግራም ላይ ስድስት መቶ ሺህ…

ሩብ ፍፃሜ ላይ የደረሰው የክለቦች ዓለም ዋንጫ …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የክለቦች ዓለም ዋንጫ ውድድር አንዳንድ ያልተጠበቁ ውጤቶችን እያስመለከተ ሩብ ፍፃሜ ላይ ደርሷል፡፡ በአዲስ አቀራረብ 32 ቡድኖችን ተሳታፊ በማድረግ ውድድሩን የጀመረው የ2025 የክለቦች ዓለም ዋንጫ…

ምክር ቤቱ የ350 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለሁለተኛው ዘላቂና ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት ፖሊሲ ማስፈጸሚያ የተደረገውን የብድር ስምምነት አዋጅ መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡…

በመዲናዋ ከ25 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ መንስኤዎች ተለይተዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ከ25 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ መንስኤዎች ለይቻለሁ አለ። በሀገሪቱ ከሚከሰተው የኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ 47 በመቶ የሚከሰተው በዛፎች ንክኪ በመሆኑ ዛፎች ከመሰረተ ልማቱ…

ለሕብረተሰብ ጥቅም በሚሰሩ የልማት ስራዎች ሁሉም ትብብር ሊያደርግ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሕብረተሰብ ጥቅም በሚሰሩ የልማት ስራዎች ሁሉም ትብብር ሊያደርግ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በተካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ተገኝተው በሰጡት…

በብሔራዊ ሠላምና ደህንነት ላይ ያተኮረ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የምርምርና ልማት ስራን በተሟላ መልኩ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የብሔራዊ ደህንነት ኮንፈረንና የምርምር አውደጥናት እየተካሄደ ነው። አውደጥናት "በደህንነትና ስትራቴጂክ ጉዳዮች የሰለጠኑ ብቁ አመራሮችን በማፍራት…