Fana: At a Speed of Life!

”ለችግር ፈች የምርምርና ኢኖቬሽን ሥራዎች አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ ነው” በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግር ፈች የምርምርና ኢኖቬሽን ሥራዎችን ለማጠናከር የዘርፉን ምህዳር ማስፋት ይገባል አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው ሀገራዊ የምርምርና ኢኖቬሽ ወርክ ሾፕና ሲምፖዚዬም በሕዝብ…

ጆርጅ ኤሎምቢ የአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዚዳንት ሆኑ ‎

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካሜሩን ዜግነት ያላቸው ጆርጅ ኤሎምቢ የአፍሪካ ኤክስፖርት ኢምፖርት (አፍሪኤግዚም) ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ። ‎ ‎ተመራጩ ፕሬዚዳንት የባንኩን የዳይሬክተሮች ቦርድ በሊቀመንበርነት ይመራሉ። ‎ ‎ኢሎምቢ የተመረጡት ባንኩን ላለፉት 10…

የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም በባለቤትነት የሚሳተፍበት ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም ዜጋ ሀገር ለመለወጥ በባለቤትነት የሚሳተፍበት የትውልድ አሻራ ነው አሉ፡፡ በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት…

የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅት ተጠናቅቋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ፡፡ ከፋና ዲጂታል ጋር ቆይታ ያደረጉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) እንደገለፁት፤…

አንድነታችንን አጠናክረን ማህበረሰቡን በባህል እና በልማት ተደራሽ ማድረግ ይገባል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የጉራጌ ህዝብ ውስጣዊ አንድነቱን በማጠናከር ከሌሎች ወንድም እና እህት ህዝቦች ጋር ያለውን ትስስር ማጠናከር ይገባዋል አሉ፡፡ የጉራጌና ምስራቅ ጉራጌ ዞኖች በጋራ ያዘጋጁት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጉለሌ የወንዝ ዳርቻ ፕሮጄክት ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጉለሌ የወንዝ ዳርቻ ፕሮጄክት የችግኝ መትከል መርሃ ግብር አካሄዱ። "በመትከል ማንሰራራት" በሚል ሀሳብ የሚካሄደው የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካል በሆነው በዚህ የችግኝ ተከላ ሥነ ሥርዓት…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ማዕከላት እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባት ጀምረዋል፡፡ ተማሪዎቹ ከሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዲላ…

የምርጥ ዘር እጥረት እንዳይኖር …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በቀጣዮቹ የ2018 እና 2019 ምርት ዘመን የምርጥ ዘር ፍላጎትን ለማሟላት ከወዲሁ እየሰራሁ ነው አለ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አብዮት መብራቴ (ዶ/ር) እንደገለፁት፤ ኢንስቲትዩቱ…

ለሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ከይዞታቸው ለተነሱ አርሶአደሮች ምትክ ቦታ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ለሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ከይዞታቸው ለተነሱ 432 አርሶአደሮች ምትክ ቦታ አስረከበ። የቤንች ሸኮ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ሀብታሙ ካፍትን እንዳሉት፤ ለፕሮጀክቱ ግንባታ የሚነሱ…

ከ100 በላይ የኤምፖክስ ለይቶ ማቆያና ማከሚያ ማዕከላት ተዘጋጅተዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመላው ኢትዮጵያ ከ100 በላይ የኤምፖክስ ለይቶ ማቆያና ማከሚያ ማዕከላት ተዘጋጅተዋል አለ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የኤምፖክስ ቅኝት አስተባባሪ ሚኪያስ አላዩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለፁት፤ በሁሉም ክልሎችና…