Fana: At a Speed of Life!

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የአገልግሎት አሰጣጥ ሪፎርም ወሳኝ ምዕራፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለሀገራችን የአገልግሎት አሰጣጥና የመንግሥት አስተዳደር ሪፎርም ወሳኝ ምዕራፍ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በተመለከተ…

የኦሮሚያ ክልል የፍትህ አገልግሎት በጥሩ ተሞክሮነት የሚወሰድ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የፍትህ አገልግሎት አሰጣጥና ተደራሽነት በጥሩ ተሞክሮነት የሚወሰድ መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የምክር ቤት አባላት እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የኦሮሚያ ክልል የፍትህ አገልግሎት…

የተሽከርካሪ ሰሌዳ ለውጥ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተሽከርካሪዎች የመለያ ቁጥር ሰሌዳ አይነቶችና ምልክቶች መወሰኛ እና የአገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ 1050/2017 ሆኖ ጸድቋል። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አማካሪ ከድልማግስት ኢብራሂም፤ የተሽከርካሪ ሰሌዳ መቀየርን…

ፋና ላምሮት የምዕራፍ 19 የፍጻሜ ውድድር ነገ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሶስት ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 19 የፍጻሜ ውድድር ነገ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ይካሄዳል። ለፍፃሜ የደረሱት አራቱ ተወዳዳሪዎች ብሩክ ሰለሞን፣ ዮሴፍ ጉልላት፣ ካሳሁን ዘውዱ እና ኤፍሬም ጌታቸው በነገው እለት…

የኢትዮጵያ የሥጋ ምርት በዓለም አቀፍ ገበያ ተመራጭ እንዲሆን ለማስቻል እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሥጋ ምርት ቻይናን ጨምሮ በዓለም ዓቀፍ ገበያ ተመራጭ እንዲሆን ለማስቻል ከቻይና ጋር በትብብር የሚሰራው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል። በደቡብ ደቡብ ትብብር በተለያዩ ዘርፎች ትብብራቸውን ያሳደጉት ኢትዮጵያ እና ቻይና…

በአማራ ክልል 345 አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ወደ ታዳጊና መካከለኛ ባለሃብትነት ተሸጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተደረገላቸው ድጋፍ ከ517 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ወደ ታዳጊና መካከለኛ ባለሃብትነት መሸጋገራቸውን የክልሉ ሥራና ስልጠና ቢሮ ገለፀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ…

በኢራን ወደብ ላይ በደረሰ ከፍተኛ ፍንዳታ የሟቾች ቁጥር 25 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራን ወደብ ላይ በደረሰ ከፍተኛ ፍንዳታ የሟቾች ቁጥር 25 ሲደርስ 800 ሰዎች ደግሞ መጎዳታቸው ተገልጿል፡፡ ፍንዳታው የደረሰው ቅዳሜ ጧት በደቡባዊ ባንዳር አባስ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው ሻሂድ ራጃኢ የንግድ ወደብ ላይ ነው። በአደጋው…

የካሊፎርኒያ ኢኮኖሚ ከዓለም ግዙፍ ኢኮኖሚ አራተኛዋ ሀገር ጃፓን በለጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ኢኮኖሚ ከዓለም ግዙፍ ኢኮኖሚ ሀገራት ተርታ በአራተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጠችው ጃፓን መብለጡ ይፋ ሆነ። ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) እና ዩኤስ ኢኮኖሚክ ትንተና ቢሮ በተገኘው መረጃ መሰረት በፈረንጆቹ…

የኢትዮጵያ ልዑክ በአይ ኤም ኤፍ እና ዓለም ባንክ ስብሰባ ላይ ውጤታማ ውይይት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ተጠባባቂ ምክትል ፕሬዚዳንት አሚት ዳር በዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) እና በዓለም ባንክ ስብሰባ ላይ ውጤታማ ውይይት…

የህዝባችንን ተጠቃሚነት በተጨባጭ ማረጋገጥ ያስፈልጋል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሁለት ቀናት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የኦሮሚያ ክልል መንግስት እና የብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠናቋል። ባለፉት ዘጠኝ ወራት ህዝቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የተለያዩ ኢኒሼቲቮችን በስራ…