የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት 5 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ለመቄዶንያ አበረከተ Abiy Getahun May 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከአመራሩና ከሠራተኛው የሰበሰበውን 5 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ለመቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል አበረከተ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከፍተኛ አመራሮች በዛሬው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል Abiy Getahun May 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23 እስከ እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈታናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ…
ስፓርት ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድንን አሸነፈ Abiy Getahun May 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ቀን 10:00 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ሜዳ በተካሄደው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ሙጂብ ቃሲም እና ሔኖክ ይበልጣል…
ቢዝነስ ለሀገር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ዳያስፖራው የጎላ ሚና አለው – አምባሳደር ዑመር ሁሴን (ዶ/ር) Abiy Getahun May 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት እንዲፋጠን ዳያስፖራው የጎላ ሚና አለው ሲሉ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዑመር ሁሴን (ዶ/ር) ገለጹ። በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሁሉም አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዊ ሕዝብ ለሰላም ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ነው – አቶ አረጋ ከበደ Abiy Getahun May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በእንጅባራ ከተማ እየተወያዩ ነው። ውይይቱ በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ላይ ትኩረቱን ያደረገ ሲሆን፤ በመድረኩ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ያሰባሰባቸውን አጀንዳዎች ለኮሚሽኑ አስረከበ Abiy Getahun May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ለሀገራዊ ምክክሩ ግብአት የሚሆኑ አጀንዳዎችን አሰባስቦ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስረክቧል። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) አጀንዳዎቹን ከፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ አስካለ ለማ ተረክበዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጎንደር ከተማ ሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሀብት ለማሰባሰብ ውይይት እየተካሄደ ነው Abiy Getahun May 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለጎንደር ከተማ ሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ ሀብት ለማሰበሰብ ያለመ ውይይት በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…
ቢዝነስ የማር ምርትን ለማሳደግ የተሰራው ሥራ ውጤት አምጥቷል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Abiy Getahun May 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የማር ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የተሰራው ሥራ ተጨባጭ ውጤት አምጥቷል ሲሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ተናገሩ። በጅማ ከተማ የማር ምርትን የሚያስተዋውቅ ንግድና ኤግዚቢሽን እየተካሄ ይገኛል። ግርማ አመንቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና በየትኛውም መመዘኛ ቢለካ ግዳጆችን እንደየአመጣጣቸው መመከት የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል Abiy Getahun May 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየትኛውም መመዘኛ ቢለካ ተገማችም ሆነ ኢ-ተገማች የሆኑ ግዳጆችን እንደየአመጣጣቸው መመከት የሚችል ሠራዊት ተገንብቷል ሲሉ የመከላከያ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ ገለጹ። በወቅታዊ የመከላከያ ሠራዊት ግዳጅ አፈጻጸም ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በሲኖዶስ ጉባኤ መሳተፍ ላልቻሉ ሦስት አባቶች ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን ገለጸ Abiy Getahun May 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዚህ በፊት አንዳንድ ወገኖች በፈጠሩት ችግር የተነሣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ጉባኤ ለመሳተፍ ላልቻሉ ሦስት አባቶች ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ…