Fana: At a Speed of Life!

በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጫናን ለመቋቋም የምግብ ስርዓትን ማዘመን ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጫናን ለመቋቋም የተፈጥሮ ሃብትን በተገቢው ጥቅም ላይ በማዋል የምግብ ስርዓትን ማዘመን ይገባል። ኢትዮጵያ ከጣሊያን እና ከተባበሩት መንግስታት ጋር በመተባበር ያዘጋጀችው ሁለተኛው የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ…

በጉባኤው ኢትዮጵያ በምግብ ስርዓት ያገኘችውን ውጤት ለዓለም አሳይታበታለች – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ኢትዮጵያ በምግብ ስርዓት ያከናወነቻቸውን ተግባራት እና ያገኘችውን አበረታች ውጤት ለዓለም አሳይታበታለች አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ጉባኤውን አስመልክቶ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በአንድ ጀንበር 6 ነጥብ 8 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ በአንድ ጀንበር 6 ነጥብ 8 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል በክልል ደረጃ ዝግጅት ተደርጓል አለ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ከሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ በፊት፣ ወንድሜን አዛሊ…

2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ የበርካታ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ያከናወነቻቸው ተግባራትን በጉባኤው መክፈቻ ላይ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አካፍላለች።…

ከተማችንን የምንሰራት ጤናማ ትውልድ እንዲገነባ፣ እንዲረከባት እና እንዲያበለፅጋት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተማችንን የምንሰራት ጤናማ ትውልድ እንዲገነባ፣ እንዲረከባት እና እንዲያበለፅጋት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከተማ አስተዳደሩ በ2017 በጀት ዓመት ከገነባቸው 28 የጤና ፕሮጀክቶች መካከል 22 ያህሉን በዛሬው ዕለት…

የፌዴራል ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ሥራዎች ግምገማና የ2018 ዕቅድ ውይይት እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የብልጽግና ፓርቲ ሥራዎች ግምገማና የ2018 ዕቅድ ውይይት መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ ዛሬ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የፌዴራል ተቋማት አስተባበሪ ኮሚቴ አባላት፣ የፌዴራል ተቋማት የአስተዳደር፣ ኢኮኖሚና…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጤና መድኅን ተጠቃሚዎች ቁጥር 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ሆኗል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ማህበረሰቡ የጤና መድኅን ሽፋን እንዲኖረው የተሰራው ስራ ውጤት…

የአማራ ክልል ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ማስጀመሪያ ላይ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በክልሉ እየተከናወኑ ያሉ የሰላምና የልማት ሥራዎች መሻሻልና…

በሀዋሳ የቅዱስ ገብርኤል ንግስ በተቋቋመ ጊዜያዊ ችሎት አንድ ግለሰብ በ3 ዓመት እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ አየተከበረ ባለው ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል ንግስ በዓል በተቋቋመ ጊዜያዊ ችሎት አንድ ግለሰብ በሦስት ዓመት እስራት ተቀጣ። ግለሰቡ ዛሬ ማለዳ ስልክ ነጥቆ ሊያመልጥ ሲል በቁጥጥር ስር መዋሉን የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የወንጀልና…