የሀገር ውስጥ ዜና ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሀዋሳ Adimasu Aragawu Jul 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በሀዋሳ ከተማ በድምቀት አየተከበረ ይገኛል። የንግስ በዓሉ በሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከማለዳ ጀምሮ በተለያዩ የሃይማኖታዊ ስነ ሥርዓቶች እየተከበረ ሲሆን÷ የሃይማኖት አባቶችን ጨምሮ ከተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቁልቢ የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው Adimasu Aragawu Jul 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል የንግስ በዓል በቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በየዓመቱ ሐምሌ 19 በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊው የንግስ በዓል ዘንድሮም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀንበር 524 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል Adimasu Aragawu Jul 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአንድ ጀንበር 524 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተጠናቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የደን ልማት ዳይሬክተር አቶ ከተማ አብዲሳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 3 ነጥብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በፓኪስታን… Adimasu Aragawu Jul 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፓኪስታን ብሔራዊ ሸንጎ ሊቀመንበር ሰይድ ዩሱፍ ራዛ ጊላኒ በኢትዮጵያ ስኬታማ የሆነውን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር መሠረት ያደረገውን የፓኪስታን ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ አስጀምራለሁ አሉ፡፡ ሊቀመንበሩ በፓኪስታን ከኢትዮጵያ ባለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ጀምበር ሚሊየኖችን በመትከል የማንሰራራት ታሪካዊ ጉዞ አካል እንሁን – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Adimasu Aragawu Jul 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንድ ጀምበር ሚሊየኖችን በመትከል የማንሰራራት ታሪካዊ ጉዞ አካል እንሁን አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ÷ ኢትዮጵያን ወደ ነበራት ጥንታዊ የደን ሽፋን በመመለስ አረንጓዴ ካባ ለማልበስ የጀመርነው ጥረት 7ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳታፊ ወጣቶች አብሮነትን በሚያጠናክሩ ተግባራት ላይ ያተኩራሉ Adimasu Aragawu Jul 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ቆይታ የሚያደርጉ ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች አብሮነትን በሚያጠናክሩ ተግባራት ላይ ያተኩራሉ አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ። ’’በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ’’ 4ኛ ዙር የ2017 ዓ.ም የወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማስጀመር እየተሰራ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ Adimasu Aragawu Jul 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማስጀመር እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። ርዕሰ መስተዳድሩና ካቢኔያቸው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለማስጀመር እየተሰራ የሚገኘውን ሕንጻ…
ጤና በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በጤናው ዘርፍ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ይሰራል Adimasu Aragawu Jul 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በጤናው ዘርፍ ከ1 ሚሊየን 200 ሺህ በላይ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ይሰራል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የህክምና አገልግሎት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ምትኩ ታመነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባቲ ከተማ በመኪና አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ Adimasu Aragawu Jul 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አቅራቢያ ለገተሚራ በሚባል አካባቢ በተከሰተው የመኪና አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል። ቀን 5 ሰዓት አካባቢ በተከሰተው አደጋ አራት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ሲደርስባቸው ሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅን አጸደቀ Adimasu Aragawu Jul 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ነው የተሻሻውን አዋጅ ያጸደቀው። በምክር ቤቱ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች…