የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን የአየር ንብረት ለውጥን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን የፔትሮሊየምና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስትር ሙሳዲክ ማሱድ ማሊክ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በአየር ንብረት ለውጥ እና አካባቢ ጥበቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገራችን ማንሰራራት ዐሻራችንን ማኖር ይጠበቅብናል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች በርካታ ዜጎች እንዲሳተፉ በማድረግ ለሀገራችን ማንሰራራት ዐሻራችንን ማኖር ይጠበቅብናል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ በአንድ ጀንበር ችግኝ የመትከል ዘመቻን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ በአንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል አሮጌ ተሽከርካሪን ጨምሮ ከተወገዱ ንብረቶች ከ162 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አሮጌ ተሽከርካሪ፣ ሞተር ሳይክል እና ብረታ ብረቶችን በሽያጭ በማስወገድ ከ162 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተደርጓል፡፡ የክልሉ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ም/ዋና ዳይሬክተርና የንብረት አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለሚሳተፉ ዳያስፖራዎች ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለሚሳተፉ ዳያስፖራዎች ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪ በአሜሪካ ዳላስ ከተማና አካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ባደረጉት ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በአንድ ጀንበር ከ21 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአንድ ጀንበር ከ21 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል። የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ የሺዋስ ዓለሙ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ አረንጓዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ በማያ ከተማ አስተዳደር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄደ Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በኦሮሚያ ክልል ማያ ከተማ አስተዳደር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል። የኮርፖሬሽኑ ሠራተኞች ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር በመሆን በባቴ ቀበሌ ቱሉቦ ተራራ ላይ የተለያዩ ሀገር በቀል ችግኞችን ተክለዋል፡፡ የፈዴራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ሐምሌ 22፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቻለሁ አለ፡፡ ኮርፖሬሽኑ የ2017/18 በጀት ዓመት ዕቅድና አፈፃፀም ግምገማ በጅማ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ…
ቢዝነስ በመዲናዋ የኢንተርፕራይዞችን ውጤታማነት የሚጨምሩ ስራዎች ተከናውነዋል Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ሐምሌ 22፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢንተርፕራይዞችን ውጤታማነት የሚጨምሩ ስራዎች ተከናውነዋል አለ የከተማ አስተዳደሩ ስራና ክህሎት ቢሮ። በቢሮው የስራ ስምሪት አገልግሎት ዳይሬክተር ሰብሀዲን ሱልጣን ለፋና ሚዳያ ኮርፖሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር የችግኝ ተከላ አካሄዱ Adimasu Aragawu Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ ማለዳ ከከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር የችግኝ ተከላ አካሂደዋል። ከንቲባዋ ከባለሙያዎቹ ጋር በመሆን በቀበና ወንዝ ዳርቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ዓለም አንድ ላይ የሚቆምበት ወቅት ነው – ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ Adimasu Aragawu Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ዓለም አንድ ላይ የሚቆምበት ወቅት ነው አሉ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ፡፡ ኢትዮጵያ ከጣሊያን እና ከተባበሩት መንግስታት ጋር በመተባበር ያዘጋጀችው 2ኛው የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ…