Fana: At a Speed of Life!

ለፓስፖርት አገልግሎት የፋይዳ መታወቂያ ቅድመ ሁኔታ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ለፓስፖርት አገልግሎቶች የፋይዳ መታወቂያን እንደ ቅድመ ሁኔታ በማስቀመጥ ከብሀየራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በትብብር ለመስራት ከስምምነት ደረሱ። የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት የጀመራቸውን የሪፎርም…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጣይቱ የባህልና የትምህርት ማዕከልን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጣይቱ የባህልና የትምህርት ማዕከልን በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል፡፡ ከንቲባዋ ማዕከሉ በአርቲስት ዓለምፀሃይ ወዳጆ አስተባባሪነት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 39 ሚሊየን ብር ድጋፍ…

የብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቋል። የስብሰባውን መጠናቀቅ ተከትሎ ፓርቲው ያወጣው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ…

የመከላከያ ሠራዊት ባስመዘገባቸው ድሎች ሳይኩራራ ለበለጠ ተልዕኮ ራሱን ማዘጋጀት ይገባዋል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በወቅታዊ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለከፍተኛ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በሀገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በተመዘገቡ…

ካዛንቺስ አካባቢ የነበሩ የልማት ተነሺዎች በኮሪደር ልማት የተቀየረውን አዲሱን ካዛንቺስ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካዛንቺስ አካባቢ የነበሩ የልማት ተነሺዎች ዛሬ ማምሻውን በኮሪደር ልማት የተቀየረውን አዲሱን ካዛንቺስ መጎብኘታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤበ ገለጹ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የልማት…

ብልጽግና ፓርቲ የልማት ሥራዎችን በተቀናጀ መልኩ በመፈፀም ውጤቶችን ማስመዝገብ ችሏል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ስራዎችን፣ የንቅናቄ ተግባራትን፣ የፖለቲካ፣ የፀጥታ እና የልማት ሥራዎችን በተቀናጀ መልኩ በመፈፀም ዘርፈ ብዙ ውጤቶችን ማስመዝገብ መቻሉን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። አቶ አደም ፋራህ በማኅበራዊ…

የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በተሻለ ቅንጅት ለማከናወን አቅም ተፈጥሯል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራዎችን በተሻለ ቅንጅት ለማከናወን አቅም ተፈጥሯል ሲሉ የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 26ኛ መደበኛ ስብሰባ የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት…

ለኢትዮጵያ ፖሊስ ምስረታ በዓል ዝግጅት ኅብረተሰቡ ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ የተመሰረተበት 116ኛ ዓመት ከሚያዝያ 19 እስከ 26 ቀን 2017 ዓ.ም በተለያዩ ሁነቶች እንደሚከበር ተገልጿል። የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ረዳት ኮሚሽነር ሞገስ ቸኮል በሰጡት መግለጫ÷ በሁነቱ የኢትዮጵያ ፖሊስ ታሪካዊ አመጣጥን…

ከ13 ዓመታት ቆይታ በኋላ ከሌስተር ሲቲ ጋር የሚለያየው ጄሚ ቫርዲ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌስተር ሲቲ የፊት መስመር ተጨዋች ጄሚ ቫርዲ ከ13 ዓመታት ቆይታ በኋላ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከሌስተር ሲቲ ጋር እንደሚለያይ ክለቡ አስታውቋል፡፡ ሌስተር ሲቲ በፈረንጆቹ 2015/16 የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ሲያሳካ…

ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለቻይናውያን ባለሀብቶች ምቹ ናት – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለቻይናውያን ባለሀብቶች ምቹ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቻይና ሕዝብ የፖለቲካ ምክክር ጉባኤ ብሔራዊ ኮሚቴ ምክትል ሊቀ መንበር እና የቻይና የኢንዱስትሪና…