የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ከ11 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ Adimasu Aragawu Apr 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 11 ቢሊየን 556 ሚሊየን 999 ሺህ ብር ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። ምክር ቤት በከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ለመደገፍ የቀረበለትን ተጨማሪ በጀት ያጸደቀ ሲሆን÷ በጀቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጎንደር ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Adimasu Aragawu Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኑ ጎንደርን እንሞሽር" በሚል መሪ ሐሳብ የተካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ በማሰባሰብ ተጠናቋል። በዛሬው የገንዘብ ማሠባቢያ መርሐ ግብር ከ2 ሺህ ብር እስከ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ድጋፍ መደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ እየተሳተፈች ነው Adimasu Aragawu Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኔሮ እየተካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በመድረኩ ኢትዮጵያን በመወከል የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ባደረጉት ንግግር÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Adimasu Aragawu Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን በብልጽግና ፓርቲ አማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈጣን የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ጂኦፊዚካል ጥናት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Adimasu Aragawu Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል ፈጣን የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ጂኦፊዚካል ጥናት ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል፡፡ ለ5 ዓመት የሚተገበረውን ፕሮጀክት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከዴንማርክ መንግስት ጋር በመተባበር ነው ይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በባህል፣ ኪነ ጥበብና ስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተወያዩ Adimasu Aragawu Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በኢትዮጵያ ከሩስያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ጋር በባህል፣ ኪነ ጥበብ እና ስፖርት ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ ኢትዮጵያ የብዝሃ ባህል ባለቤት እና ታሪካዊ ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በፈጠራና ክህሎት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት በፈጠራ እና ክህሎት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የትምህርት፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ እንዲሁም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴሮች ከአፍሪካ ብሬይንስ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት…
ፋና ስብስብ የሀገር አቀፍ እና የፌዴራል ባለድርሻ አካላት የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ መለያ ባህሪያት Adimasu Aragawu Apr 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳን ከሚያሰባስብባቸው መንገዶች አንዱ ህዝባዊ ውይይቶች እንደሆኑ ይታወቃል፡፡ በእስካሁኑ ሂደት ኮሚሽኑ በ11 ክልሎች እና 2 የከተማ አስተዳደሮች የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍን ሲያከነውን መቆየቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ሂደትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Adimasu Aragawu Apr 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት የአባልነት ሂደትን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ መሆኗን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ካለው የዓለም ባንክና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ዓመታዊ…
ስፓርት በወንዶች የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል አትሌት ሳሙኤል ፍሬው አሸነፈ Adimasu Aragawu Apr 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንዶች የ3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ሳሙኤል ፍሬው አሸንፏል። በቻይና ዢያሚንግ ውድድር አትሌት ሳሙኤል በ8:05.61 በመግባት የቦታው ክብረወሰንና የዓመቱ የርቀቱ ፈጣን ሠዓት በማስመዝገብ በድንቅ ብቃት…