Fana: At a Speed of Life!

ምርጫና የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎ

አካል ጉዳተኞች ከሌሎች የሕብረተሰብ ክፍሎች እኩል ተገቢውን የዴሞክራሲ ተሳትፎና ውክልና የማግኘት መብት አላቸው፡፡ አካል ጉዳተኞችን በተመለከተ ኢትዮጵያ ተቀብላ ያፀደቀችው የዓለም ዓቀፉ የአካል ጉዳተኞች ኮንቬንሽን፤ አካል ጉዳተኞች በፖለቲካው መስክ በነፃነት የመሳተፍ፣ የመምረጥና የመመረጥ፣…

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቋሚ የሁለትዮሽ ምክክር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቋሚ የሁለትዮሽ የምክክር ማዕቀፍ ስምምነት በዋሽንግተን ዲሲ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን ከኢትዮጵያ ወገን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) እና ከአሜሪካ ወገን በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ…

በሞሮኮ የራባት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ በተካሄደ የራባት ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ በበላይነት አሸንፈዋል፡፡ በወንዶች ምድብ አትሌት ቦኪ ዲሪባ 2 ሰዓት ከ7 ደቂቃ ከ52 ሴኮንድ በመግባት ውድድሩን በበላይነት አጠናቅቋል፡፡ አትሌት ቶልቻ ተፈራ 2…

የተቀናጀ የጤና ዘመቻ በአፋር ክልል…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ለሁለት ሳምንት የሚቆይ የተቀናጀ የጤና ዘመቻ መርሐ ግብር ተጀምሯል። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት÷ በጤናው ዘርፍ የተቀናጀ ሥራ መስራት አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል። በተለይም…

አሜሪካ ጦርነቱን ለመቋጨት ላቀረበችው መነሻ ሐሳብ በኢራን የተሰጠው ምላሽ ተቀባይነት የለውም – ዶናልድ ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ በኢራን እየተካሄደ ያለውን ጦርነት ለመቋጭት ላቀረበችው መነሻ ሐሳብ በኢራን በኩል የተሰጠው ምላሽ ፍጹም ተቀባይነት የለውም አሉ፡፡ ሁለቱን ሀገራት በምታሸማግለው ፓኪስታን በኩል ኢራን ምላሿን ልካለች።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአይኤምኤፍ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከአይኤምኤፍ ዋና ዳይሬክተር…

የአየር ንብረት ለውጥ ለ2026ቱ የዓለም ዋንጫ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ሊካሄድ ጥቂት ጊዜያት ለቀረው የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ውድድር ፈተና ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ። ውድድሩን በሚያስተናግዱ አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ያለው የአየር ንብረት በከፍተኛ ሙቀት፣ በነጎድጓዳማ ዝናብ እና በሰደድ…

ኢትዮጵያውያን የተለያየ ልዩነት ቢኖራቸውም በአንድ ሀገር ጥላ ስር የሚኖሩ ወንድማማቾች ናቸው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን የተለያየ ባህል፣ ቋንቋና የአኗኗር ልዩነት ቢኖራቸውም በአንድ ሀገር ጥላ ስር የሚኖሩ ወንድማማቾች ናቸው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። የሁለቱን ክልሎች ሕዝብ ዘመናትን የተሻገር የአብሮነትና የሰላም እሴት…

ዌስትሃም ዩናይትድ ከአርሰናል…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር የሊጉ መሪ አርሰናል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ምሽት 12 ሰዓት ከ30 ላይ ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል። አርሰናል 76 ነጥቦችን በመሰብሰብ ሊጉን እየመራ ሲሆን፥ ተጋጣሚው ዌስትሃም…

የሴቶች ተጠቃሚነትንና ቁልፍ ውሣኔ ሰጪነት እንዲረጋገጥ ሰርተን ተሳክቶልናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 5 ዓመታት የሴቶች ተጠቃሚነትንና ቁልፍ ውሣኔ ሰጪነት እንዲረጋገጥ ሰርተን ተሳክቶልናል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ እንኳን ለዓለም አቀፍ የእናቶች…