ስፓርት አሜሪካ በቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ኢራንን በጣሊያን ለመተካት… Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በቀጣዩ የዓለም ዋንጫ ኢራንን በጣሊያን መተካት እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡ የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ፓውሎ ዛምፖሊ ፊፋ በዓለም ዋንጫው ኢራንን በጣሊያን እንዲተካ ጠይቀዋል። ኢራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንስትቲዩቱ በኮንስትራክሽንና ሲቪል ምህንድስና እና ግብርና ዘርፍ የቀረቡለትን 66 ደረጃዎች አጸደቀ Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት በኮንስትራክሽንና የሲቪል ምህንድስና እና ግብርና ዘርፍ የቀረቡለትን 66 ደረጃዎች አጽድቋል፡፡ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ቦርድ ሚያዚያ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባ ደረጃዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር በቀል ሪፎርሞች ኢትዮጵያ ካቀረቀረችበት ቀና ብላ የብልጽግና ጉዞን በጽናት እያስቀጠለች ትገኛለች – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር በቀል ሪፎርሞች ኢትዮጵያ ካቀረቀረችበት ቀና ብላ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ በጽናት እያስቀጠለች ትገኛለች አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባቡር ትራንስፖርት ድርሻን ወደ 17 በመቶ ከፍ ማድረግ ተችሏል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የባቡር ትራንስፖርትን ለማስፋፋት በተደረገው ጥረት በዘርፉ ያለውን ድርሻ ወደ 17 በመቶ ከፍ ማድረግ ተችሏል አሉ። ሚኒስትሩ የ2018 በጀት ዓመት ሦስተኛው የ100 ቀናትና የዘጠኝ ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል በሁሉም ዘርፎች የሚከናወኑ ውጤታማ ስራዎችን ለማስቀጠል ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል በሁሉም ዘርፎች እየተከናወኑ የሚገኙ ውጤታማ ስራዎችን ለማስቀጠል ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። በክልሉ የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ይገኛል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኪነጥበብ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት ግንባታ ያለውን ሚና የሚያጎሉ ሥራዎች ተከናውነዋል – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኪነጥበብ ሥራዎች ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት እሴት ግንባታ የሚያበረክቱትን ሚና የሚያጎሉ ተግባራት ተከናውነዋል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡ ሚኒስትሯ የ2018 በጀት ዓመት ሦስተኛው የ100 ቀናትና የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከስዊዲን አቻቸው ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዎስ (ዶ/ር) ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያ ማልመር ስቴነርጋርድ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በስዊድን ስቶኮልም ያደረጉት ውይይት በአፍሪካ ቀንድ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በለውጡ የግብርና ሜካናይዜሽንን ለማስፋፋት በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል – አቶ አዲሱ አረጋ Adimasu Aragawu Apr 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ግብርናን ከባህላዊ አስተራረስ ወደ ሜካናይዜሽን ለማሸጋገር በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፡፡ የ2018 በጀት ዓመት ሶስተኛው የ100 ቀናት እና የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ መንግስት ተቋማት ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ… Adimasu Aragawu Apr 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ከአሜሪካ የመንግሥት ተቋማት፣ ከዋና ዋና የፋይናንስ ተቋማት እና ከታዋቂ ኩባንያዎች ከፍተኛ ድጋፍ አግኝታለች። ተቋማቱ በዋሽንግተን የፋይናንስ ሮድሾው መድረክ ላይ ለፕሮጀክቱ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም አቀፍ መድረኮች የባሕር በር ጉዳይ ትልቅ መነጋገሪያ እየሆነ መጥቷል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ መድረኮችና የሁለትዮሽ ግንኙነት የኢትዮጵያ አንኳር ስትራቴጂካዊ አጀንዳ የሆነው የባሕር በር ጉዳይ ትልቅ መነጋገሪያ እየሆነ መጥቷል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)። የ2018 በጀት ዓመት ሶስተኛው የ100…