Fana: At a Speed of Life!

ሙስናን ለመከላከል ዲጂታል አገልግሎት ትልቅ ሚና ይጫወታል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙስናን ለመከላከል ዲጂታል የሆነ የአገልግሎት አሰጣጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመሶብ አንድ ማዕከል ተንቀሳቃሽ አውቶቡስ አገልግሎትን ስራ አስጀምረዋል።…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከስዊዲን የፍልሰተኞች ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከስዊዲን የፍልሰተኞች ጉዳይ ሚኒስትር ዮሐን ፎርሰል ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ እና ስዊዲን ረጅም ዘመን ያስቆጠረ ግንኙነት ያላቸውና ሀገሪቱም…

የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የስራ ቡድን ስብሰባ በጄኔቫ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት 7ኛ የስራ ቡድን ስብሰባ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በይፋ መካሄድ ጀምሯል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር እና ዋና ተደራዳሪ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በስብሰባው መክፈቻ ላይ፤ የኢትዮጵያን የአባልነት ጉዞ…

መሶብ የአንድ ማዕከል ተንቀሳቃሽ አውቶቡስ አገልግሎት በአፍሪካ ፈርቀዳጅ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ የተመረቀው የመሶብ አንድ ማዕከል ተንቀሳቃሽ አውቶቡስ አገልግሎት በአፍሪካ ፈርቀዳጅ የሚባል ስራ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተንቀሳቃሽ አገልግሎቱን ባስጀመሩበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፥…

የአዲስ መሶብ ተንቀሳቃሽ አገልግሎት አገልግሎቶች ወደ ሕዝቡ እንዲጠጉ የማድረግ እድልን ይፈጥራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ መሶብ ተንቀሳቃሽ አገልግሎት ሕዝብ ወደ አገልግሎት መስጫ ቦታዎች መሄድ ብቻ ሳይሆን አገልግሎት ራሱ ወደ ሕዝቡ እንዲጠጋ የማድረግ እድልን ይፈጥራል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር…

የተቀናጁ አገልግሎቶችን ይበልጥ ተደራሽ የማድረግ ሥራችንን እንቀጥላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተቀናጁ አገልግሎቶችን ይበልጥ ተደራሽ የማድረግ ሥራችንን የምንቀጥል ይሆናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንዳሉት÷ ሀገራዊ የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ መሠረታዊ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብስባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 54ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና…

የቼልሲ የቀድሞ ኮከብ ዴቪድ ሉዊዝ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ጋር ስኬታማ ዓመታትን ማሳለፍ የቻለ ኮከብ ነው ብራዚላዊው ተጫዋች ዴቪድ ሉዊዝ፡፡ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋች ዴቪድ ሉዊዝ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው በሀገሩ ክለብ ቪቶሪያ ነው፡፡…

መካሄዱ ያልተረጋገጠው የአሜሪካና ኢራን 2ኛው ዙር የኢስላማድ ድርድር

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመካከለኛውን ምስራቅ ጦርነት ለመቋጨት በፓኪስታን አስተናጋጅነት ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የአሜሪካ እና ኢራን 2ኛው ዙር ድርድር ስለመካሄዱ እስካሁን ርግጠኛ መሆን አልተቻለም። የአሜሪካ ልዑካን ቡድንን የሚመሩት ምክትል ፕሬዚዳንቱ ጄዲ ቫንስ…

ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ በአየር ንብረት ለውጥ እና ዘላቂ የልማት ግቦች ዙሪያ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኦስትሪያ በአየር ንብረት ለውጥ እና ዘላቂ የልማት ግቦች ዙሪያ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከኦስትሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቤአተ ሜይንል-ራይዚንገር ጋር ተወያይተዋል።…