የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ውስጥ መድኃኒት የማምረት አቅምን ለማሳደግ… Adimasu Aragawu Apr 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በሀገር ውስጥ የሕክምና ግብዓቶች እና መድኃኒቶችን ለማምረት የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ከማድረግ ጀምሮ ለዘርፉ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡ በዚህም የተለያዩ መድኃኒቶች እና የሕክምና መገልገያ ቁሳቁስ…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የመጨረሻውን ምዕራፍ ውጤታማ ድርድር አድርጋለች – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የሚያስችላትን የመጨረሻውን ምዕራፍ ውጤታማ ድርድር አድርጋለች አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሩ ለዓለም የንግድ ድርጅት አባልነት በስዊዘርላንድ ጄኔቫ…
ቴክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኤአይ የሙዚቃ ውድድር ላይ የቀረቡ ምርጥ 20 ሙዚቃዎች ተለዩ Adimasu Aragawu Apr 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና ከእሑድ ኤአይ ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤአይ) የሙዚቃ ውድድር አካሂደዋል። በዚህም በውድድሩ ከቀረቡ ስራዎች መካከል ምርጥ 20 ሙዚቃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ምክክሩ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ተጠናቅቆ ዋናውን ጉባኤ ለማካሄድ የመጨረሻው ዝግጅት እየተከናወነ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕር) Adimasu Aragawu Apr 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክሩ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ተጠናቅቆ ዋናውን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ለማካሄድ የመጨረሻው ዝግጅት እየተከናወነ ነው አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕር)። ዋና ኮሚሽነሩ እንዳሉት÷ ሀገራዊ…
ስፓርት የራስ ኃይሉ የስፖርት፣ ትምህርትና ስልጠና ማዕከል መሰረተ ልማቶችን በማሟላት ወደ አገልግሎት እንዲገባ ተደረገ Adimasu Aragawu Apr 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የራስ ኃይሉ የስፖርት፣ ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ተጨማሪ መሰረተ ልማቶች ተሟልቶ ወደ አገልግሎት እንዲገባ አደረጉ። ከንቲባ አዳነች በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ማዕከሉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የታዳሽ ኃይል ፍላጎትን ለማሟላት… Adimasu Aragawu Apr 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ትኩረት በመስጠት ባለፉት ዓመታት ውጤታማ ተግባራትን አከናውናለች። በተለይም የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ የጀርባ አጥንት በሆነው የታዳሽ ኃይል ልማት ላይ ባከናወነችው ተግባር የተገኘው ውጤት እጅግ አመርቂ…
ስፓርት አርሰናል የሊጉን መሪነት ለመረከብ … Adimasu Aragawu Apr 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል በሜዳው ኢምሬትስ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 ላይ ኒውካስል ዩናይትድን ያስተናግዳል፡፡ በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመራው አርሰናል ባለፉት ሦስት ዓመታት በሊጉ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኤስፒን ቤርዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጌዲዮን (ዶ/ር) በውይይቱ ወቅት ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ ሊተባበሩባቸው የሚችሉባቸው ብዙ መስኮች እንዳሉ ገልጸዋል። በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ላይ የመጡ ዓለም አቀፍ ክሶችን መቀልበስ ተችሏል – ሀና አርዓያሥላሴ Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም) የፍትህ ስርዓቱን ውጤታማነት በማሳደግ በሀገር ላይ የመጡ ዓለም አቀፍ ክሶችን መቀልበስ ተችሏል አሉ የፍትህ ሚኒስትር ሀና አርዓያሥላሴ። የ2018 በጀት ዓመት ሦስተኛው የ100 ቀናት እና የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርብ ኃላፊነት … Adimasu Aragawu Apr 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቷቸው ወደ ተግባር ከገቡ ጉዳዮች መካከል ዲጂታል ቴክኖሎጂ አንዱና ዋነኛው ነው። በተለይም ከዚህ ቀደም ያልተሰራበት እና የመጪው ዘመን ወሳኝ ትኩረት የሆነው ሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ…