በክልሉ የትንሳዔ በዓል የፍጆታ ምርቶች እጥረት እንዳይከሰት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መጪውን የትንሳኤ በዓል ተከትሎ የፍጆታ ምርቶች ላይ እጥረት እንዳይከሰት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ።
የቢሮ ኃላፊ አቶ ታሪኩ አካሉ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከበዓሉ…