የሀገር ውስጥ ዜና ቅዳሜ ስዑር… Adimasu Aragawu Apr 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዛሬዋ ዕለት ከወትሮ በተለየ መልኩ የኢየሱስን መከራ በማሰብ በጾም ታስባ ስለምትውል የተሻረች ቅዳሜ ትባላለች። ቀዳሚት ሰንበት “ቅዳሜ፣ ቀዳሚት ሰንበት” እየተባለች ትጠራለች፡፡ በዘመነ ብሉይ እግዚአብሔር ሕገ ኦሪትን ለሙሴ በሰጠበት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ የብሔራዊ ቤተመንግሥት ሙዚየምን ጎበኙ Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር በመሆን የብሔራዊ ቤተመንግሥት ሙዚየምን ጎብኝተዋል። ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ይፋዊ የስራ ጉብኝታቸው አካል በሆነው በብሔራዊ ቤተመንግሥት ሙዚየም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም አህጉራዊ የፋይናንስ ዘዴ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ አብሮነት ምልክት ነው – ኮሚሽነር ሺፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም አህጉራዊ የፋይናንስ ዘዴ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ አብሮነት ምልክት ነው አሉ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ሺፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር)፡፡ 16ኛው የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም ጉባኤ ለአንድነት፣ ለአብሮነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ ጥልቅ የሆነ የወንድማማችነት እና የጋራ መከባበር ታሪክ ያላቸው ሀገራት ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ ጥልቅ የሆነ የወንድማማችነት እና የጋራ መከባበር ታሪክ ያላቸው ሀገራት ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕብረተሰቡ በእርድ ወቅት የቆዳና ሌጦ ምርቶች እንዳይበላሹ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብርና ሚኒስቴር ሕብረተሰቡ በእርድ ወቅት የቆዳና ሌጦ ምርቶች እንዳይበላሹ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጠየቀ። በሚኒስቴሩ የስጋና ቆዳ ሀብት ልማት ዴስክ ኃላፊ አቶ አስመላሽ በርሄ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ እንደሀገር በየዓመቱ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር…
ፋና ስብስብ ጉልባን … Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሙነ ሕማማት አራተኛው ዕለት ጸሎተ ሐሙስ ኢየሱስ ክርስቶስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የመጨረሻውን እራት የበላበት እና እግራቸውን በትሕትና ያጠበበት ነው፡፡ ዕለቱ በተለያዩ ስያሜዎች ማለትም፤ “ጸሎተ ሐሙስ”፣ “ትእዛዘ ሐሙስ”፣ “ሥርዓተ ሐሙስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፀሎተ ሐሙስ በተለያዩ መንፈሳዊ ክንውኖች እየተካሄደ ነው Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀሎተ ሐሙስ ሥነ ሥርዓት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የሃይማኖት አባቶች እና ምዕመናን በተገኙበት እየተካሄደ ነው። የሰሙነ ሕማማት 4ኛ ቀን የሆነው ፀሎተ ሐሙስ በዛሬው ዕለት በቤተክርስቲያኗ አድባራትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንትና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጽሕፈት ቤታቸው ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋሩ Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጽሕፈት ቤታቸው ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ነው ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር…
ፋና ስብስብ ጸሎተ ሐሙስ – ኢየሱስ ክርስቶስ ትኅትና፣ ፍቅር እና ዝቅ ማለትን ያስተማረበት Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የሰሙነ ሕማማት አራተኛው ዕለት ጸሎተ ሐሙስ ነው፡፡ ዕለቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የመጨረሻውን እራት የበላበት እና እግራቸውን በትሕትና ያጠበበት ነው፡፡ ቀኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና የኢትዮጵያ…