የጥምቀትን በዓል በሥራ እያሳለፉ ከሚገኙ ጀግና ሠራተኞች ጋር አብረን ምሳ ተመግበናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በመዲናችን አዲስ አበባ የጥምቀትን በዓል በሥራ እያሳለፉ ከሚገኙ ጀግና ሠራተኞች ጋር አብረን ምሳ ተመግበናል አሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከንቲባዋ ከአትላስ - ብራስ፣ ከእንግሊዝ ኤምባሲ - ጎላጎል - ኤድናሞል - ፍሬንድሺፕ፣…