Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል በሚያስችሉ ስራዎች ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የሚያስችሉ የሪፎርም ስራዎች ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ። በክልሉ "የዘመነ ፈተና አስተዳደር ስርዓት፤ ለላቀ የትምህርት ጥራት" በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀ…

ሰላም….ደህና አመሻችሁ?

ወደፊት ሊመጡ የሚችሉ ክስተቶችን እንተንብይ፡፡ እድሎችን እና ፈተናዎችን እንደ ሀገር ቀድመን እንረዳ፤ ሀገር ለማዳንና ለመገንባት ዛሬ እንዘጋጅ፡፡ ይህ እሳቤ እንደ ማህበረሰብ ካለፈው ተምረን፣ የዛሬን ተጨባጭ ሁኔታ አገናዝበን፣ ዘላቂ የነገን ህይወት እንድንገነባ ያስችለናል፡፡ ሀገራችን በትውልድ…

ወደ አዲስ የትብብር ምዕራፍ ያደገው የቻይና – ሰሜን ኮሪያ ግንኙነት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና እና ሰሜን ኮሪያ መካከል ያለው ግንኙነት ወደ አዲስ የእድገትና የትብብር ምዕራፍ ተሸጋግሯል አሉ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ። ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከሰባት ዓመታት በኋላ ዛሬ ወደ ሰሜን ኮሪያ ያቀኑ ሲሆን÷ በፒዮንግያንግም በሀገሪቱ መሪ…

በኦሮሚያ ክልል 29 ሚሊየን ኩንታል ፍራፍሬ ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለፍራፍሬ ልማት ያለውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም በ2018 በጀት ዓመት 29 ሚሊየን ኩንታል የፍራፍሬ ምርት ተመርቷል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በቢሮው የፍራፍሬ ልማት ዳይሬክተር ቻላቸው አዱኛ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷በክልሉ የፍራፍሬ…

ቅሬታዎች በሕግና አሰራሩ መሰረት እየተመረመሩ ምላሽ እየተሰጠባቸው ነው – ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሂደት ያጋጠሙ ቅሬታዎች በተቋሙ ሕግና አሰራር መሰረት እየተመረመሩ ምላሽ እየተሰጠባቸው ነው አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ እስካሁን ድረስ 31…

የሚሊሻ ኃይሉ የአካባቢውን ሰላም በማስከበር ረገድ በግንባር ቀደምትነት እየተሳተፈ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚሊሻ ኃይሉ ከማህበረሰቡ ጋር በመቀናጀት በልማትና የአካባቢውን ሰላም በማስከበር ተግባር ላይ በግንባር ቀደምትነት እየተሳተፈ ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን የምስረታ በዓል አከባበርና…

ኢትዮጵያ ቀጣናዊ የኃይል ትስስርን ለማጠናከር…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቀጣናዊ የኃይል ትስስርን ለማሳደግ የምታከናውናቸውን ተግባራት አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አሸብር ባልቻ (ኢ/ር)። ዋና ሥራ አስፈፃሚው እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ ለታዳሽ ኃይል ልማት በትኩረት…

የምርጫ ውጤቶች ከምርጫ ጣቢያዎች ወደ ምርጫ ክልሎች ገብተዋል – ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤቶች ሙሉ በሙሉ ከምርጫ ጣቢያዎች ወደ ምርጫ ክልሎች ገብተዋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ ድምፅ የተሰጠባቸው ወረቀቶች ወደ ማዕከል እየገቡ ነው።…

ብልፅግና ፓርቲ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሂደትና የፓርቲውን የምርጫ ዕቅድ አፈጻጸም መገምገም ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሂደትና የፓርቲውን የምርጫ ዕቅድ አፈጻጸም በጅግጅጋ ከተማ መገምገም ጀምሯል። መድረኩ የብልፅግና ፓርቲ የብሔራዊ የምርጫ አስተባባሪ ኮሚቴ እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የፓርቲው የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ…

በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተነደፉ ፕሮጀክቶች ለአካባቢ ጥበቃ የላቀ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወንዝ ዳርቻ እና የኮሪደር ልማቶችን ጨምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተነድፈው የተተገበሩ ፕሮጀክቶች ለአካባቢ ጥበቃ የላቀ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ነው አለ የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን፡፡ የዓለም አካባቢ ጥበቃ ቀን…