የአማራ ክልል የሚሊሻ ኃይል የሰላም ዘብ ሆኖ ያገለገለ የሀገር ባለውለታ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል የሚሊሻ ኃይል በሰላም ጊዜ የልማት ኃይል በችግር ጊዜ የሰላም ዘብ ሆኖ ያገለገለ የሀገር ባለውለታ ነው አሉ።
የአማራ ክልል ሚሊሻ የ30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበርና የእውቅና መርሐ…