Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል በትምህርቱ ዘርፍ የተመዘገበው ውጤት አርዓያ የሚሆን ነው – የትምህርት ሚኒስቴር

‎አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት ትምህርትን ቀዳሚው አጀንዳ በማድረግ ያስመዘገበው ውጤት ለሌሎች አርዓያ የሚሆን ነው አሉ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ። የኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጉባዔ "ትምህርት ለሰው ሃብት ልማት" በሚል መሪ ሐሳብ…

ብሔራዊ ባንክ አይ ኤም ኤፍ በአባል ሀገራት ድርሻ ላይ ያደረገው ማሻሻያ እንዲፋጠን ጠየቀ

‎አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አይ ኤም ኤፍ በአባል ሀገራት ድርሻ ላይ ያደረገው 50 በመቶ ማሻሻያ እንዲፋጠን የባንኩ ገዥ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ጠየቁ። ከ2025ቱ የዓለም ባንክ እና የአይ ኤም ኤፍ ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን የአፍሪካ ግሩፕ…

ፋኦ ለኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ኢኒሼቲቭ እውቅና ሰጠ

‎አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ለኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ኢኒሼቲቭ ዘላቂ የደን ልማት አያያዝና አጠቃቀም በሚል ዘርፍ እውቅና ሰጠ። በተባበሩት መንግሥታት ስር የሚገኘውና መቀመጫውን ጣሊያን ሮም ያደረገው ፋኦ ለኢትዮጵያ የሰጠውን…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተቋማዊ አሰራሩን በማዘመን ወቅቱን የጠበቀና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓትን ተግባራዊ ማድረግ ጀመረ፡፡ ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያበለጸገውን ዲጂታል…

የአርሶ አደሩን አኗኗር ለማሻሻል ያለመው የገጠር ኮሪደር ልማት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር የአርሶ አደሩን አኗኗር ለማሻሻል ያለመውን የገጠር ኮሪደር ልማት ለማስፋፋት በትኩረት ይሰራል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም ሐዘናቸውን በመግለጽ ነፍሳቸው…

ስዊድን አሰልጣኟን አሰናበተች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ጆን ዳህል ቶማሰን ከስዊድን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ተሰናበቱ፡፡ የስዊድን ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እያስመዘገበ የሚገኘውን ውጤት ተከትሎ ነው ዋና አሰልጣኙን ያሰናበተው፡፡ ስዊድን በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ…

አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ፊት ቀርበው ቃለ መኃላ ፈጸሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጂቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን በመቀበል ቃለ መኃላ ፈጽመዋል። አምባሳደሩ ከፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የሹመት ደብዳቤያቸውን በመቀበል የፌዴራል ጠቅላይ…

በኦሮሚያ ክልል አዲሱ የቀበሌ አደረጃጀትን ይበልጥ ውጤታማ የማድረጉ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ የቀበሌ አደረጃጀት ለገጠር ሕብረተሰብ በቅርበት እየተሰጠ ያለውን መንግሥታዊ አገልግሎት ይበልጥ ውጤታማ የማድረጉ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። በክልሉ አዲስ ለተደራጁ የቀበሌ…

ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆኗል። በጨረታ ሒደቱ 31 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷ በዚህም የምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ በአማካኝ 148 ነጥብ 1007 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡…