የሀገር ውስጥ ዜና ፌዴራል ፖሊስ የታጠቃቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ለምርጫው ውጤታማነት… Adimasu Aragawu Jun 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የታጠቃቸው ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤቶች የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሂደት ውጤታማነት በማስጠበቅ ረገድ ገንቢ ሚና ተጫውቷል። 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በትናንትናው ዕለት የተካሄደ ሲሆን÷ በተለያዩ የምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው በነጻነት መከናወኑ ዴሞክራሲያዊ ልምምድን ያጠናከረ ነው – የሲዳማ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት Adimasu Aragawu Jun 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በነጻነት መከናወኑ የሀገር ግንባታና የዜጎች ዴሞክራሲያዊ ልምምድን ያጠናከረ ነው አለ የሲዳማ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት። ምክር ቤቱ ሰብሳቢ እና የሶዴፓ ፓርቲ ተወካይ አቶ በለጠ ሲጌቦ የምርጫውን ሂደት…
ፋና ስብስብ የአርቲስት ኪዳኔ ምስጋናው ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ Adimasu Aragawu Jun 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለገብ የጥበብ ሰው አርቲስት ኪዳኔ ምስጋናው ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ አማኑኤል ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል። አርቲስት ኪዳኔ ባጋጠመው ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ ሲሆን÷…
Uncategorized የቀጨኔ አካባቢ ለብዙኃን አገልግሎት እንዲሰጥ በሚያስችል መልኩ ለምቶ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu Jun 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀጨኔ አካባቢ ለብዙኃን አገልግሎት እንዲሰጥ በሚያስችል መልኩ ለምቶ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ በምርጫ ማግስት የእንጦጦ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከእንጦጦ እስከ ቀጨኔ መድኃኔዓለም ያለውን የመልሶ ማልማት እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ስራ አስጀመሩ Adimasu Aragawu Jun 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንጦጦ እስከ ቀጨኔ መድኃኔዓለም ያለውን የመልሶ ማልማት እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት በይፋ ስራ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ከ7ኛው ጠቅላላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት በስኬት ተጠናቅቋል Adimasu Aragawu Jun 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት በስኬት ተጠናቅቋል አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የምርጫ ኮማንድ ፖስት። በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ የመስጠት ሂደት ፍጹም ሠላማዊ እና ስኬታማ ሆኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮ ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪዎቹን በድምጽ ካርድ ለመምረጥ ያለውን ፍላጎትና ጉጉት የሚያሳይ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ Adimasu Aragawu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ መሪዎቹን በድምጽ ካርድ ለመምረጥ ያለውን ፍላጎትና ጉጉት የሚያሳይ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ በምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጻቸውን በሰጡበት ወቅት እንዳሉት÷ ከ54 ሚሊየን በላይ ሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች እየተሰራጨ ነው Adimasu Aragawu May 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሚገኙ ሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ቁሳቁስ እየተሰራጨ ነው አለ በክልሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት። የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አብርሃም አንጁሎ በክልሉ ለሚገኙ ሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ቁሳቁስን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢጋድ በ7ኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ 26 የምርጫ ታዛቢዎችን አሰማርቷል Adimasu Aragawu May 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን (ኢጋድ) በ7ኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ በተለያዩ አካባቢዎች 26 የምርጫ ታዛቢዎች አሰማርቻለሁ አለ። በኢጋድ የሰላምና ደህንነት ዘርፍ ዳይሬክተር ኮማንደር አበበ ሙሉነህ እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለ አስተማማኝ አህጉራዊና ቀጣናዊ ሰላም ልማትና ዕድገትን ማረጋገጥ አይቻልም – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Adimasu Aragawu May 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለ አስተማማኝ አህጉራዊና ቀጣናዊ ሰላም ልማትና ዕድገትን ማረጋገጥ አይቻልም አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። ኢትዮጵያ እና ሞዛምቢክ ካሁን ቀደም የተፈራረሙትን የሁለትዮሽ ወታደራዊ ትብብርን ስምምነት ወደ…