Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ በበጀት ዓመቱ ከ20 ሺህ በላይ ይዞታዎችን በካዳስተር ለመመዝገብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በ2018 በጀት ዓመት ከ20 ሺህ በላይ ይዞታዎችን በካዳስተር ለመመዝገብ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ። በቢሮው የካዳስተር ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ተሾመ ለፋና ዲጂታል…

የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ማክበሪያ ቦታዎችን ምቹና ንፁህ የማድረግ ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ማክበሪያ ቦታዎችን ምቹና ንፁህ የማድረግ ስራ እየተሰራ ነው አለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ። የአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ አስተዳደር በጋራ በመሆን ከአጎራባች አካባቢዎች ለሚመጡ የበዓሉ…

በክለቡ ታሪክ ከፍተኛ ገቢ ያገኘው ማንቼስተር ዩናይትድ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት 666 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ገቢ ማግኘቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ማንቼስተር ዩናይትድ በክለቡ ታሪክ ከፍተኛ ገቢ ማግኘቱን ነው ቢቢሲ የዘገበው፡፡ ለአምስት ዓመታት…

በኦሮሚያ ክልል የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በመተባበር የመፈጸም አቅምን የሚያሳይ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ከደስታ የተሻገረ በመተባበር የመፈጸም አቅምን የሚያሳይ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

የመደመር መንግሥት ድህነትን መፀየፍ ብቻ ሳይሆን ብልጽግናን ይመኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት ድህነትን መፀየፍ ብቻ ሳይሆን ብልጽግናን ይመኛል አሉ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጻፈው ‘የመደመር መንግሥት’ መጽሐፍ በትናንትናው ዕለት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…

የአማራ ክልል ሕዝብ ቃሉም ተግባሩም ለልማት የወገነ መሆኑን አሳይቷል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሕዝብ ቃሉም ተግባሩም ለልማት የወገነ መሆኑን አሳይቷል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ሕዳሴ ከሁሉም ማዕዘናት ወደ አንድ ሀገራዊ የልማት…

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የብልጽግና ጅማሮ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በሰልፉ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። የባሕር ዳር ከተማ…

በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ የድጋፍ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ ‘በኅብረት ችለናል’ በሚል መሪ ሐሳብ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። ሰልፉ ባሕር ዳር ከተማን ጨምሮ በጎንደር፣ ደሴ፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ፣…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ ከተመረጠው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ሀገር አቀፍ የመጅሊስ ምርጫው…

በሮቦት ቴክኖሎጂ የታገዘው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አቀባበል…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይናው ቾንግከንግ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን በሰው መሰል ሮቦቶች እና ውሾች ያደረገው አቀባበል ትኩረትን ስቧል፡፡ በደቡብ ምዕራብ ቻይና የሚገኘው ዩኒቨርሲቲው አዲስ ተማሪዎችን በሰው ሮቦቶች እና ውሾች በመታገዝ አቀባበል ያደረገ ሲሆን÷ ሮቦቶቹ…