Fana: At a Speed of Life!

ድምጻችንን በመስጠት ኃላፊነታችንን እንወጣለን – የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ሰኞ በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻችን በመስጠት ኃላፊነታችንን እንወጣለን አሉ የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች። ወጣት አክሊሉ ኃይለማርያም እና ብርሃን አሰፋ እንዳሉት÷ በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የአንድ ሰው ድምፅ ዋጋ እንዳለው በመረዳት…

በደብረ ብርሃን ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የምግብ ድጋፍ ተደረገ

በደብረ ብርሃን ከተማ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ዜጎች የተለያየ የምግብ አይነት ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉን የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተ ክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ነው ያደረጉት፡፡ በድጋፍ ማስረከቢያ መርሐ ግብሩ ላይ  የልማት…

የድምጽ መስጫ ቁሳቁስ የማሰራጨት ስራ በጅማ ከተማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ከተማ የድምጽ መስጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች የማሰራጨት ስራ እየተከናወነ ነው። የከተማዋ ምርጫ ክልል ጽህፈት ቤት ኃላፊ ነብያት አብርሃም በጽሕፈት ቤቱ ስር ለሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ስርጭት እየተከናወነ መሆኑን ተናግረዋል።…

በአሰላ የምርጫ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ እየተሰራጨ ነው

‎አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሰላ ምርጫ ክልል ለሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ቁሳቁስ የማከፋፈል ስራ ተጀምሯል። 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፊታችን ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ ይታወቃል። ‎ ‎በዚህም ለምርጫው አስፈላጊ ዝግጅቶች በየምርጫ ክልሎቹ…

የምርጫ ወረቀት የማይሰጠውና ጣቱን የድምፅ ሰጪነት ቀለም የማይቀባው ማን ነው?

1. ማንኛውም ምርጫ ጣቢያ የተገኘ መራጭ የመራጮች ምዝገባ መታወቂያ ካርዱን እና የማንነት ማረጋገጫ ሰነድ ለተመዘገበበት ምርጫ ጣቢያ የመዝገብ ሹም በማቅረብ ስሙ በመዝገቡ ላይ እንዲታይለት ይጠይቃል። 2. የመዝገብ ሹሙም፡- ሀ) የመራጮች ምዝገባ መታወቂያ ካርዱ በምርጫ ጣቢያው የተሰጠ መሆኑን፣…

በየትኛውም የምርጫ ጣቢያ 200 ሜትር ርቀት ውስጥ ሆኖ ለመዘገብ ባጅ የተሰጣቸው የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የሚከተሉትን ግዴታዎች ማክበር ይጠበቅባቸዋል፡-

👉 የሀገሪቱን እና የአካባቢውን ባህልና ልምድ ማክበር፤ 👉 በቦርዱ የተሰጠውን የመታወቂያ ባጅ በሚታይ መልኩ በመያዝ መንቀሳቀስ፤ 👉 የመራጭ ምዝገባ መረጃዎችን በሰነድ ላይ ሲሰፍሩ ወይም መራጩ በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ የምርጫ ምልክት ሲያደርግ አለመቅረጽ ወይም ፎቶግራፍ አለማንሣት፤ 👉…

በኦሮሚያ ክልል ለመኸር እርሻ የምርጥ ዘር አቅርቦት…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2018/19 የመኸር እርሻ በቂ ምርጥ ዘር አቅርቤያለሁ አለ የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ። የኢንተርፕራይዙ ባሌ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ ሙሉቀን አስቻለው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት÷ ለመኸር እርሻ የተለያዩ የሰብል ዝርያዎችን…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚበሰርበት ነው – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሕዝብ ድምፅ የኢትዮጵያ አሸናፊነት የሚበሰርበት ነው አሉ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሰለሞን አየለ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መራጮች…

የቦረና ባሕል ማዕከል የሕዝቡን ባህል እና ታሪክ በመሰነድ ሚናው የጎላ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቦረና ባሕል ማዕከል የሕዝቡን ባህል እና ታሪክ በመሰነድ እና ለሌሎች በማስተማር ረገድ ሚናው የጎላ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በያቤሎ ከተማ የተገነባውን የቦረና ባሕል ማዕከል ባስመረቁበት ወቅት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቦረና ባሕል ማዕከልን አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በያቤሎ ከተማ የሚገኘውን የቦረና ባሕል ማዕከል በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል። ‎ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በ2013 ዓ.ም የመሰረት…