ዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢትዮጵያ በዘርፉ ያቀደችውን ዓላማ እንድታሳካ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ ነው – ራፋኤል ማርያኖ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ ኢትዮጵያ በዘርፉ ያቀደችውን ዓላማ እንድታሳካ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ ነው አሉ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ማርያኖ ግሮሲ፡፡
ዋና ዳይሬክተሩ ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ፕሮግራም መጀመሯን አስመልክቶ ባስተላለፉት…