ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 5 ጨዋታዎች ይደረጋሉ Adimasu Aragawu Nov 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ 5 ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህም አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ ብሬንትፎርድ ከበርንሌይ፣ ማንቼስተር ሲቲ ከሊድስ ዩናይትድ እንዲሁም ሰንደርላንድ ከበርንማውዝ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። የዕለቱ…
ቢዝነስ አማራ ባንክ ከታክስ በፊት 654 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር አተረፈ Adimasu Aragawu Nov 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አማራ ባንክ በ2017 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 654 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ትርፍ አስመዘገበ። የባንኩ አራተኛ ጠቅላላ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷ ባንኩ በበጀት ዓመቱ…
ፋና ስብስብ ከ30 ዓመታት በላይ በምርምር ስራ ያሳለፉት አፈወርቅ ካሱ (ፕ/ር)… Adimasu Aragawu Nov 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ወስጥና በውጭ ሀገራት በርካታ ውጤታማ የምርምር ሰራዎችን የሰሩ አንጋፋ ተመራማሪ ናቸው አፈወርቅ ካሱ (ፕ/ር)። አፈወርቅ (ፕ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ ከ30 ዓመታት በላይ በምርምር ስራ ላይ አሳልፈዋል፡፡…
ጤና በአንድ ጀምበር 4 ሺህ ዩኒት ደም የማሰባሰብ ዘመቻ ሊጀመር ነው Adimasu Aragawu Nov 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) "ቢግ ብሊዲንግ" የተሰኘ በአንድ ጀምበር 4 ሺህ ዩኒት ደም የማሰባሰብ ዘመቻ በመጪው ቅዳሜ ይጀመራል አለ የኢትዮጵያ ደምና ሕብረህዋስ ባንክ አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ይህንን የገለጸው በሞጆ ከተማ ከደም ባንኮች እና የክልል የደም ባንክ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በማያቋርጥ መፍጠር እና መፍጠን መርህ እየሰራን የኢትዮጵያን ብልፅግና እናረጋግጣለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Adimasu Aragawu Nov 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማያቋርጥ መፍጠር እና መፍጠን መርህ እየሰራን የኢትዮጵያን ብልፅግና እናረጋግጣለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። በአዲስ አበባ ከተማ ‘በመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እመርታ’ በሚል መሪ ሐሳብ ለብልጽግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮፕ32 ለቀጣይ ትውልዶች የሚዘልቅ ትሩፋት ሊገኝበት የሚገባ ትልቅ ጉባዔ ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Nov 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ32) ኢትዮጵያ ዓለምን የምታስተናግድበት ለቀጣይ ብዙ ትውልዶች የሚዘልቅ ዐሻራና ትሩፋት ሊገኝበት የሚገባ ትልቅ ጉባዔ ነው አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኮፕ32 ተወካይ ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቲዎስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮፕ32 ኢትዮጵያን ለዓለም ለማሳየት ትልቁ መድረክ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Nov 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባኤ (ኮፕ32) የቱሪዝም ሀብታችንን ለዓለም ለማሳየት ትልቁ መድረክ ነው አሉ፡፡ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ማዕቀፍ ኮንቬንሽን መሠረት…
የሀገር ውስጥ ዜና 12ኛው ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል Adimasu Aragawu Nov 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 12ኛው ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት መርሐ ግብር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል፡፡ የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት በየዓመቱ አምራችና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በዓለም አቀፍ የጥራት ሥራ አመራር መለኪያ መስፈርት በማወዳደር ዕውቅና እና ሽልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ኮፕ32ን እንድታዘጋጅ መመረጧ የዲፕሎማሲ ውጤት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Adimasu Aragawu Nov 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባዔን (ኮፕ32) እንድታዘጋጅ መመረጧ የስኬታማ ዲፕሎማሲ ውጤት ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በዘርፉ የተከናወኑ ተግባራትን አስመልክቶ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና 47ኛው የጉሚ በለል መድረክ እየተካሄደ ነው Adimasu Aragawu Nov 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 47ኛው የጉሚ በለል መድረክ “ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ እየተካሄደ የሚገኘው 20ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ ነው፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ…