Fana: At a Speed of Life!

የሰላም ማስከበር ተልዕኮን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ መፈፀም ይገባል – ጀኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ፣ በፍፁም ሕዝባዊነት እና በወታደራዊ ፕሮፌሽናሊዝም መፈፀም ይገባል አሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ። በሰላም ማስከበር ማዕከል የሁርሶ…

ለሀገር የተሻለ ይሰራል ለምንለው ፓርቲ ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተናል – ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሀገር ይበጃል፤ ለሕዝብም የተሻለ ይሰራል ለምንለው ፓርቲ ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተና አሉ የአርባ ምንጭ ከተማ ወጣቶች። ወጣት ለምለም ተስፋዬ ሀገርና ሕዝብን በልማት ወደፊት ያራምዳል ለምትለው ፓርቲ ድምጿን ለመስጠት…

ኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀን….

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሀገራት ከቅኝ ገዢዎች ነጻ እንዲወጡ፣ ለአሁኑ የአፍሪካ ሕብረት እና ለቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምሥረታ ያበረከተችው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው፡፡ በአፍሪካውያን መካከል እህትማማችነትና ወንድማማችነት እንዲጎለብት ኢትዮጵያ በሕገ መንግሥቷ አንቀጽ 86(5) ላይ እውቅና…

የምክክር ረቂቅ አጀንዳን ለባለድርሻ አካላት ማቅረብ እና ማስተቸት ለምን አስፈለገ?

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት አጀንዳ ሲያሰባስብ መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡ ኮሚሽኑ በዚህ ሂደት በሀገራችን ኢትዮጵያ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ባልተግባቡባቸው እጅግ መሠረታዊ…

ሻምፒዮኑ አርሰናል ዋንጫውን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ22 ዓመታት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነው አርሰናል በዛሬው ዕለት ዋንጫውን ተረክቧል፡፡ ባለፉት ሦስት የውድድር ዓመታት በሊጉ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው አርሰናል÷ በዚህ ዓመት አንድ ጨዋታ እየቀረው ሻምፒዮን መሆኑን…

ከሩዋንዳ ከመጡ 128 የሕክምና ባለሙያዎች ጋር ማዕድ ቆርሰናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በልዩ የሕክምና ዘርፍ ሥልጠና ላይ ከሚገኙ እና ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ከመጡ ከ400 በላይ የሕክምና ባለሙያዎች መካከል ከሩዋንዳ ከመጡ 128 የሕክምና ባለሙያዎች ጋር በጋራ ማዕድ ቆርሰናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ትራምፕ ከኢራን ጋር በሚደረገው ድርድር ተደራዳሪ ቡድናቸው እንዳይቸኩል አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር በሚደረገው ድርድር ተደራዳሪ ቡድናቸው በችኮላ እንዳይስማማ አስጠነቀቁ። ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከኢራን ጋር እየተደረገ የሚገኘው ድርድር በተደራጀ ሁኔታ እና መፍትሔ በሚያመጣ መልኩ እየተደረገ መሆኑን…

ሁላችንም ከመለያየት ይልቅ አብሮነት ላይ ማተኮር ይኖርብናል – ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁላችንም ከጥላቻ ንግግር ይልቅ የሐሳብ የበላይነት፤ ከመለያየት ይልቅ አብሮነት ላይ ማተኮር ይኖርብናል አሉ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ። የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ “ሃይማኖታዊ ዕሴቶቻችን…

አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በግሉ ዘርፍ አበረታች ስራ እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በመንግሥት ብቻ ሳይሆን በግሉ ዘርፍም አበረታች ስራ እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ዛሬ ኒዩክለስ…

በአሜሪካ እና ኢራን መካከል የተደረሰው ረቂቅ የሰላም ስምምነት ለሆርሙዝ ሰርጥ ደኅንነት…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ እና ኢራን መካከል የተደረሰው ረቂቅ የሰላም ስምምነት በሆርሙዝ ሰርጥ መርከቦች በነጻነት እንዲተላለፉና በኢራን ላይ የተጣሉ ማዕቀቦች በሂደት እንዲነሱ የሚያስችል ነው፡፡ እንዲሁም ስምምነቱ የተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፍ ህጎችን…