የመስቀልና የደመራ በዓል በሠላም እንዲከበር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ – የደሴ ከተማ የሕዝብ ሠላምና አስተዳደር ጸጥታ መምሪያ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ የሕዝብ ሠላምና አስተዳደር ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ ኢንስፔክተር ሀሰን መሀመድ የመስቀል በዓል በሠላም እንዲከበር ሠላም በማስፈን ረገድ ዝግጅት ተደርጎል ብለዋል።
ከሃይማኖት አባቶች፣ ከጸጥታ አካላትና ከአገልግሎት ሰጪዎች ጋር ውይይት…