Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በ“ሞባይል”በምታሳልጠው ግብይት ተጨማሪ 5 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ታገኛለች – ዓለም አቀፍ ጥናት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2030 ከዓመታዊ የሀገር ውስጥ ገቢዋ በተጨማሪ በተንቀሳቃሽ ሥልክ በምታሳልጠው ግብይት 5 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ያኅል ገቢ እንደምታገኝ ዓለም አቀፍ ጥናት አመላከተ፡፡ በዛሬው ዕለት በተንቀሳቃሽ ሥልክ በሚከናወኑ የዲጂታል…

ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ግንኙነታቸውን በይበልጥ ለማሳደግ ተስማምተዋል፡፡ በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ የተመራ ልዑክ በደቡብ ኮሪያ የጊዮንግሳንግቡክ ዶ ግዛትን ጎብኝቷል፡፡…

ሲዳማ ባንክ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ባንክ አክሲዮን ማኅበርን በይፋ ሥራ አስጀመሩ፡፡ በሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልሉ እና የባንኩ አመራሮች መገኘታቸውን የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ…

የካንሰር ሕመምን ማዳን የሚያስችል ተሥፋ ሠጪ የጥናት ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔል የቴልአቪቭ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች የካንሰር ሕዋሳት መርዛማ ንጥረ-ነገር አመንጭተው ራሳቸውን በራሳቸው እንዲያጠፉ የሚያስችል ሥልት ይፋ አድርገዋል፡፡ ቴራኖስቲክስ የተሠኘ የምርምር ሥራዎችን የሚያትም መጽሄትይፋ እንዳደረገው ÷ አጥኚዎቹ…

በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የ2015 የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የ2015 የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በምሥራቅ ሸዋ ዞን ተካሄደ። ከክልል እስከ ወረዳ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች እና ከክልሉ የተወጣጡ ግንባር ቀደም ወጣቶች በመርሐ- ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ ተሳትፈዋል፡፡…

ኢትዮጵያ እና ቻይና በታዳሽ ኃይል ልማት ላይ በጥምረት የሚያከናውኑትሥራ ተደነቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በታዳሽ ኃይል ልማት ላይ በጥምረት እያከናወኑ የሚገኘውን ሥራ የተመድ የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲፒ) አደነቀ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም÷ በ “ግሎባል ደቡብ” መርሐ-ግብር በተመጣጣኝ ዋጋ ታዳሽ ኃይልን…

በጤና አውደ ርዕዩ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች መሆኑን አይተናል- ጎብኝዋች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና አውደ ርዕዩ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እያስመዘገበች መሆኑን ተመልክተናል ሲሉ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና ጄነራል መኮንኖች ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና ጄነራል መኮንኖች ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም…

በየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ የተማራችሁ ሁሉ የተማራችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ዛሬ የናንተን ድጋፍ ይሻሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየትኛውም የኢትዮጵያ ጫፍ የተማራችሁ ሁሉ ትናንት የተማራችሁባቸው ትምህርት ቤቶች ዛሬ የናንተን ድጋፍ ይሻሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሁሉም ዜጎችና ተቋማት ተሳትፎ የትምህርት…

አንድን ግለሰብ በመግደል አስከሬኑን ቆራርጠው መጸዳጃ ቤት ውስጥ የጣሉት ተከሳሾች በሞት እንዲቀጡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 678 ሺህ ብር የሚያወጣ በዱቤ የተሸጠን በቆሎ ለግል ጥቅማቸው ለማዋል የንብረቱን ባለቤት በመግደል አስከሬኑን በመቆራረጥ መጸዳጃ ቤት ውስጥ የጣሉት ሁለት ተከሳሾች በሞት እንዲቀጡ ተወሰነ፡፡ ድርጊቱ የተፈጸመው በሀዲያ ዞን ዱና ወረዳ መሆኑን የደቡብ…

በክረምቱ ወራት 108 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ መታቀዱ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምቱ ወቅት እንደሀገር 108 ሺህ ዩኒት ደም ለመሰብሰብ መታቀዱን የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሀብታሙ ታዬ ተናገሩ፡፡ የክረምት የበጎ ፈቃድ ደም ልገሳ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ በአዳማ ከተማ መካሄዱን…