ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ኅብረት የሠላምና ፀጥታ ም/ቤት በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መከረ Alemayehu Geremew Apr 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት የሠላምና ፀጥታው ምክር ቤት በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መከረ፡፡ ጉባዔው የሱዳን ህዝብ በሲቪል መራሽ መንግስት አማካኝነት ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱ ወደ ነበረበት እንዲመለሥ የጠየቀውን ጥያቄ እና ጥረት እንደሚደግፍ ገልጿል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአውሮፓ ግዙፉ የኑክሌር ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ሥራ ጀመረ Alemayehu Geremew Apr 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የፊንላንድ የኑክሌር ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ሥራ ጀመረ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ፊንላንድ የተገነባው ይህ ማብላያ በአውሮፓ ትልቁ እንደሆነና በሠዓት 1 ነጥብ 6 ጊጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም እንዳለው ተነግሯል፡፡ በግዙፍነቱም በዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ የአፍሪካውያን የኑሮ አለኝታ ነው – የኬንያ የታዳሽ ኃይል ማኅበር Alemayehu Geremew Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ የአፍሪካውያን ኑሮ ለማሻሻል የሚረዳ ፕሮጄክት መሆኑን የኬንያ የታዳሽ ኃይል ማኅበር አስታወቀ፡፡ የማኅበሩ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አንድሪው አማንዲ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድቡን መጠናቀቅን ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ወሎ ዞን አካባቢ የሚንቀሳቀሱ የፋኖ አባላት የመንግሥትን ጥሪ በመቀበልና ይፋዊ ይቅርታ በማቅረብ ወደ መደበኛ ህይወታቸው ለመመለስ ተስማሙ Alemayehu Geremew Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት ከዚህ በፊት በግላቸው ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ግለሰቦችን እና ቡድኖችን በማወያየት ወደ መደበኛ የጸጥታ አደረጃጀት እንዲገቡ ወይም ደግሞ ወደ መደበኛ ህይወታቸው እንዲመለሱ ጥረት ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል። በዚህ ጥረቱም…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ Alemayehu Geremew Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 253ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳልፏል። በዚህም መሠረት ከ5 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 82 የኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ – አሜሪካ የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በአሜሪካ እየተካሄደ ነው Alemayehu Geremew Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ አሜሪካ የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በአሜሪካ የውጭ ግንኙነት ምክር ቤት እየተካሄደ ነው። በፎረሙ ላይ የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ተገኝተው መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Alemayehu Geremew Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። መስተዳድር ምክር ቤቱ በዋናነትም የክልሉን የወጣቶች ስብዕና ልማት ማዕከላትን ለማቋቋም እና አስተዳደራቸውን ለመወሰን የወጣ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጥቁር ህዝቦች ታሪክ ቅርስና ትምህርት ማዕከል አባላት ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጥቁር ህዝቦች ታሪክ ቅርስና ትምህርት ማዕከል አባላት ጋር ተወያዩ፣ መቀመጫውን በለንደን ያደረገው የዓለም የጥቁር ህዝቦች የታሪክ ቅርስና ትምህርት ማዕከል ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምና ደኅንነት ላይ ለኮሙኒኬሽን ኃላፊዎችና ለሚዲያ ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ Alemayehu Geremew Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ለክልልና ለተቋማት የኮሙኒኬሽን ኃላፊዎችና ለሚዲያ ባለሙያዎች በማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምና ደኅንነት ላይ ሥልጠና ተሰጠ፡፡ “ውጤታማ ተግባቦት ለኢትዮጵያ ልዕልና” በሚል ርዕስ በተሰጠው ሥልጠና ማጠቃለያ ላይ ንግግር ያደረጉት የመንግስት ኮሙኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የእርሻ ትራክተሮችን ለደንበኞቹ አስረከበ Alemayehu Geremew Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጀርመን ልማት ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ያቀረባቸውን 17 የእርሻ ትራክተሮች ለሊዝ ፋይናንስ ደንበኞቹ አስረከበ። የልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸዉ ዋጬ ÷ "አርሶ አደሩ ዘመናዊ የግብርና ሜካናይዜሽን እርሻ…