Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራል መንግስት ተቋማት የ2016 በጀት ስሚ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ የበጀት የጊዜ ዑደቱን ጠብቆ የሚደረገው የበጀት ስሚ ፕሮግራም የስራና ክህሎት ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማትን የ2016 በጀት በመስማት ተጀምሯል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ፕሮግራሙን ባስጀመሩበት ጊዜ እንደገለጹት÷ የፌዴራል…

የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ ለማስቻል እየተሰራ ነው – አቶ ታዬ ደንደአ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ተናገሩ፡፡ የሰላም ሚነስቴር ከኦሮሚያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ጋር በመተባበር ''የሃይማኖት አስተምህሮ ለሰላም ግንባታ''…

ከተማ አስተዳደሩ ከ71 ሺህ በላይ ለሆኑ ወገኖች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ከ71 ሺህ በላይ በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋራ፡፡ የማዕድ ማጋራት ሥነ ስርዓቱ የተከናወነው በከተማዋ የሚገኙ ባለሃብቶችን በማስተባበር…

አቶ አህመድ ሽዴ ከፈረንሳይ ረዳት የኢኮኖሚ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በፈረንሳይ የኢኮኖሚ ረዳት ሚኒስትር ከሆኑት ዊሊያም ሩስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በዚህ ዓመት የካቲት ወር ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና በፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ውይይት ወቅት…

በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ የጨው ምርት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በመዲናዋ የዋጋ ንረትን ለማባባስ በህገ-ወጥ መንገድ በከፍተኛ ደረጃ የተከማቸ የጨው ምርት መያዙን የፖሊስ የምርመራ ቡድን አስታውቋል፡፡ በጉዳዩ የተጠረጠረው አቶ ታደለ አበባው ደስታ የተባለ ግለሰብ ሆን ብሎ በጨው ምርት ገበያ ላይ ያልተገባ የዋጋ…

የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደረሽ ሃይሎች የ24 ስዓት ተኩስ አቁም አወጁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ጦር እና ፈጥኖ ደራሽ ሃይሎች ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ለ24 ስዓታት የሚተገበር የተኩስ አቁም ስምምነት አውጀዋል፡፡ ሁለቱ ተፋላሚ ሃይሎች የ24 ስዓት ተኩስ አቁም ያወጁት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ሁለቱ ወገኖች ተኩስ…

ለ125 ዓመታት የዘለቀው የኢትዮ- ሩሲያ ግንኙነት በወዳጅነትና መተማመን ላይ የተመሠረተ ነው – አምባሳደር ኢቭጄኒ ተሬኪን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ125 ዓመታት የዘለቀው የኢትዮ-ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በወዳጅነት እና መተማመን ላይ የተመሠረተ መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጄኒ ተሬኪን፥ የኢትዮ-ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በፈረንጆቹ…

ከንቲባ አዳነች ከኮንራድ ኤን ሂልተን ፋውንዴሽን ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኮንራድ ኤን ሂልተን ፋውንዴሽን ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ መዲናዋን ለሕጻናት ምቹ በማድረግ ምርጥ የአፍሪካ ከተማ እንድትሆን…

በ400 ሚሊየን ዶላር ወጪ 200 የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዋናው ግሪድ ርቀው የሚገኙ ከ200 በላይ የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ በዘርፍ ከተሰማሩ የግል ድርጅቶችና ማህበራት ጋር በመሆን በአዴል ፕሮግራም ከዋናው…

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከትሬድ ማርክ አፍሪካ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከትሬድ ማርክ አፍሪካ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚነስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የትሬድማርክ አፍሪካ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር…