Fana: At a Speed of Life!

1 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶዝ የኮሌራ ክትባት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የኮሌራ ቁጥጥር ግብረ ሃይል ለጤና ሚኒስቴር 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶዝ የኮሌራ ክትባት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የተደረገው የኮሌራ ክትባት ድጋፍ በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ መግባቱን የዓለም ጤና ድርጅት በኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡ ድጋፉ…

በስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮጀክት ላይ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በስራ ዕድል ፈጠራ ፕሮጀክት ላይ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር እየመከረ ነው፡፡ በመድረኩ የኢትዮጵያ፣ የኬንያ እና የታንዛኒያ ተወካዮች እንዲሁም የዓለም ባንክ፣ የምስራቅ አፍሪካ የክህሎት ትራንስፎርሜሽን እና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር እና ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂዮ ሜሎኒ እና ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሁለቱ ሀገራት መሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት የሶስትዮሽ ትብብርን ለማጠናከር ያለመ መሆኑ…

የጃፖኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ከተሞከረባቸው ጥቃት መትረፋቸው ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ ከተሞከረባቸው ጥቃት መትረፋቸው ተሰማ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሀገሪቱ ምዕራባዊ ክፍል በምትገኘው ዋካያማ ከተማ ንግግር እያደረጉ በነበረበት ወቅት “የጭስ ቦምብ” እንደተወረወረባቸው የሀገሪቱን መገናኛ ብዙሃን…

ከዛሬ ጀምሮ የክልል ልዩ ኃይል የሚባል አደረጃጀት የለም – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ)ከዛሬ ጀምሮ የክልል ልዩ ኃይል የሚባል አደረጃጀት የሌለ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የክልል ልዩ ሃይሎችን በፌዴራልና የክልል የጸጥታ ተቋማት መልሶ የማደራጀት ስራ የመከላከያ ጀነራሎች፣ ፌዴራል…

ትጥቅ ከፈቱ የህወሓት እና የሸኔ ታጣቂዎች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን አመራሮችና ተቋሙን ለማደራጀት የተመደቡ አማካሪዎች ትጥቅ የፈቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የህወሓት እና የሸኔ ታጣቂዎች በተሰባሰቡባቸው ካምፖች በመገኘት አወያይተዋል። ትጥቃቸውን አውርደው በምስራቅ ትግራይ ደሳአ፣ አጉላ እና…

የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ሌሊት 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ በመከላከያ ሚኒስቴር የስነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ማስታወቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የስነ ልቦና ግንባታ ዋና…

የሀይማኖት አባቶች ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ የተገኘውን ሰላም፣ ክርስቲያኑ ምዕመን በጎ ተግባራትን በማከናወን ሊተገብር እንደሚገባ የሀይማኖት አባቶች አሳሰቡ። የሀይማኖት አባቶቹ የትንሣኤ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…

የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የጋራ ስብሰባ በድሬዳዋ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የጋራ ስብሰባ የሁሉቱም ክልል ርዕሳነ- መስተዳድሮች በተገኙበት በድሬዳዋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ሁለቱ ክልሎች በሰባት ዞኖች የሚዋሰኑ እና ለረዥም ዘመናት የጋራ ባህል እና ታሪክ ተጋርተው የኖሩ ህዝቦች…

የኢትዮጵያውያን እና የዳያስፖራ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፎረም በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የተሰማሩ ባለሃብቶች እና ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፎረም በዋሺንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተካሄደ። የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ…