Fana: At a Speed of Life!

በአላማጣ አሸባሪው ህወሓት ለታጣቂዎቹ አከማችቶት የነበረው ከ3 ሺህ ኩንታል በላይ የእርዳታ እህል ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ለራያ አላማጣ ህዝብ የሚመጣውን የእርዳታ እህል ለህዝቡ ሳያደርስ ለታጣቂዎቹ ቀለብ እንዲውል በየመጋዝኖቹ እና ወፍጮ ቤቶች አከማችቶት ተገኝቷል። በአላማጣ ከተማ በተለያዩ የእህል መጋዝኖችና ወፍጮ ቤቶች ከ2 ሺህ 500 ኩንታል…

በአሸባሪው ህወሓት ሊዘረፍ የነበረን የፀደይ ባንክ ገንዘብ መሬት ቆፍረው በመቅበር ያዳኑት አባትና ልጅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሪማ ከተማ በህወሓት የሽብር ቡድን ሊዘረፍ የነበረን የፀደይ ባንክ ገንዘብ መሬት ቆፍረው በመቅበር አባትና ልጅ መታደጋቸው ተሰምቷል። የሽብር ቡድኑ ሐምሌ 18 ቀን 2013 ዓ.ም የዛሪማ ከተማን በወረረ ወቅት የወቅቱ አብቁተ የአሁኑ ፀደይ ባንክ…

16ኛው የኢትዮ ጅቡቲ የጋራ ሚኒስትሮች ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የኢትዮ ጅቡቲ የጋራ ሚኒስትሮች ስብሰባ በባለሙያዎች ደረጃ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ስብሰባው ከዛሬ ጥቅምት 25 እስከ ጥቅምት 27 ቀን 2022 ዓ.ም እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ስብሰባው በሁለቱ ሀገራት መካከል…

የወልዲያ – አላማጣ የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መሥመር ጥገና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ በተካሄደው ጦርነት ጉዳት የደረሰበት የወልዲያ – አላማጣ የባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መሥመር ጥገና መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የመስመሩ መጠገን ከዓመት በላይ ኃይል ተቋርጦባቸው…

በሰው ሃይልም ሆነ በትጥቅ ዘመናዊነት የተላበሰ ሰራዊት እየተገነባ ነው- ዶ/ር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሃይልም ሆነ በትጥቅ ዘመናዊነት የተላበሰ በአስተሳሰቡም የበቃ ሰራዊት እየተገነባ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ ገለጹ፡፡ የመከላከያ ሰራዊት ቀንን ምክንያት በማድረግ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ሚኒስተሩ በዚሁ ጊዜ…

በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ የበኩላችንን ሚና እንወጣለን – በአስተዳደሩ የሚኖሩ የሐረሪ ተወላጆች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርን ሰላምና ልማት ለማረጋገጥ የድርሻቸውን ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን በከተማ አስተዳደሩ የሚኖሩ የሐረሪ ክልል ተወላጆች ገለጹ፡፡ በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ የሐረሪ ክልል ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ከአስተዳደሩ…

የብርጋዴር ጀነራል ታደሰ ብሩን ሕይወት የሚዳስስ መጽሐፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብርጋዴር ጀነራል ታደሰ ብሩን ሕይወት ታሪክ የሚዳስስ መጽሐፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ተመርቋል፡፡ በዙፋን ኡርጋ የተጻፈው "ከደናኔ እስከ ፊንፊኔ" የተሰኘው ይህ መጽሐፍ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች መዘጋጀቱ ተመላክቷል፡፡…

በስንዴ ልማት የጀመርነውን ስራ ይበልጥ በማጠናከር በምግብ እራሳችንን መቻል አለብን – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስንዴ ልማት የጀመርነውን ስራ ይበልጥ በማጠናከር በምግብ እራሳችንን መቻል አለብን ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ አቶ አወል አርባ በአፋር ክልል የስንዴ እርሻ ልማት በሚከናወንባቸው ወረዳዎች ከሚገኙ አመራሮች እና…

በግብርናው መስክ የተጀመሩ የልማት ስራዎች በምግብ ራስን ከመቻል ባሻገር ለኢኮኖሚ ሉዓላዊነት መሰረት የሚጥሉ ናቸው- የመንግስት የስራ ሃላፊዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው መስክ ምርታማነትን ለማሳደግ እየተከናወኑ ያሉ ስራዎች በምግብ ራስን ከመቻል ባሻገር ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት መሰረት የሚጥሉ መሆናቸውን ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ሌሎች…

መንግስት ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ክብር ድምጻቸውን ላሰሙ ለመላው ኢትዮጵያውያን ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ክብር ድምጻቸውን ላሰሙ ለመላው ኢትዮጵያውያን ምስጋና አቅርቧል፡፡ አገልግሎቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ትናንት እና ዛሬ "ለኢትዮጵያ እቆማለሁ፤ ድምፄንም አሰማለሁ" በሚል መሪ…