Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ተቀባይነት የለውም ሲል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሉዓላዊት ሀገር የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ኢፍትሐዊ አካሄድ በመሆኑ ተቀባይነት የለውም ሲል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ። ምክር ቤቱ “ለኢትዮጵያ እቆማለሁ፤ ድምጼን አሰማለሁ” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደውን ሰልፍ…

ከንቲባ አዳነች በቦነስ አይረስ የአፍሪካ ሀገራት ከንቲባዎች ባደረጉት መድረክ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ ከተማ እየተካሄደ ባለው የሲ40 የአለም ከንቲባዎች ፎረም ጎን ለጎን የአፍሪካ ሀገራት ከንቲባዎች መድረክ ተካሂዷል። በፎረሙ እየተሳተፉ ያሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ መድረክ…

በሱዳን በተፈጠረ የጎሳ ግጭት 150 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምስራቅ ሱዳን በተፈጠረ የጎሳ ግጭት በሁለት ቀናት ውስጥ በትንሹ 150 ሰዎች መገደላቸውን የሀገሪቱ ሚዲያ ዘግቧል፡፡ ትናንት እና ከትናንት በስቲያ በሱዳን ብሉ ናይል ግዛት ውስጥ በተፈጠረው የጎሳ ግጭት ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪ በርካታ…

ሩሲያ ተመድ በዩክሬኑ ጦርነት ጥቅም ላይ የዋሉ ድሮኖችን የሚመረምር ቡድን እልካለሁ ማለቱን ተቃወመች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሩሲያ በዩክሬኑ ጦርነት ጥቅም ላይ አውላቸዋለች ያላቸውን ድሮኖችን የሚያጣራ ቡድን እልካለሁ ማለቱ ተቀባይነት የለውም ስትል ተቃወመች፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የሞስኮ የድሮን አጠቃቀምን…

የገንዘብ ግሽበትን እና የጥቁር ገበያን ለመቆጣጠር የተዘረጉ አዳዲስ አሰራሮች አበረታች ናቸው – የምጣኔ ሀብት ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የገንዘብ ግሽበትን እና የጥቁር ገበያን ለመቆጣጠር በቅርቡ ይፋ ያደረጋቸው አዳዲስ አሰራሮች እና የቁጥጥር መንገዶች አበረታች ናቸው ሲሉ የምጣኔ ሃብት ምሁራን ገለጹ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የምጣኔ ሀብት ምሁራን…

ሩሲያ እና ዩክሬን ከፍተኛ ያሉትን የእስረኛ ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን ከፍተኛ ነው ያሉትን የእስረኛ ልውውጥ ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡ ሩሲያ 108 ሴት የዩክሬን ወታደሮችን ስትለቅ ዩክሬን ደግሞ በአብዛኛው ሲቪል የሆኑ 110 ሩሲያውያን በምትኩ መልቀቋን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።…

ብልጽግና ፓርቲ 20ኛው የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ብሔራዊ ጉባዔ የተሳካ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ 20ኛው የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ብሔራዊ ጉባዔ የተሳካ እንዲሆን መልካም ምኞቱን ገለጸ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የ20ኛው የቻይና ኮሚስኒስት ፓርቲ ብሔራዊ ጉባዔን አስመልክቶ መልካም ምኞታቸውን ለቻይና…

የሱዳን መንግስት የኢትዮጵያን ህዝብ እና መንግስት በሚጎዱ ማናቸውም ተግባር ላይ ተባባሪ አይሆንም – የሱዳን መረጃ ኤጀንሲ ኃላፊ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን መንግስት የኢትዮጵያን ህዝብ እና መንግስት በሚጎዱ ማናቸውም ተግባር ላይ ተባባሪ አይሆንም ሲሉ የሱዳን መረጃ ኤጀንሲ ኃላፊ ሜጀር ጀኔራል መሀመድ አሊ አህመድ ገለጹ፡፡ ሜጀር ጀኔራል መሀመድ አሊ ከኢትዮጵያ የመረጃ እና ደህንነት ሀላፊዎች…

15ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች ተከበረ። በሶማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ በጅግጅጋ ከተማ…

በአምስተርዳም ማራቶንን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተርዳም ማራቶንን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አትሌት አልማዝ አያና ርቀቱን 2 ሰዓት 17 ደቂቃ 20 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በመጨረስ በአምስተርዳም ማራቶን የውድድሩን ሪከርድ በመስበር አንደኛ ወጥታለች። አልማዝ አያና…