Fana: At a Speed of Life!

የመጀመሪያው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ በአዲስ አበበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኅብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ በመካሔድ ላይ ይገኛል። የፓን አፍሪካኒዝም እሳቤና ፍልስፍና ለአዲሱ የአፍሪካ ትውልድ ማስተዋወቅና አብሮነትን ማጠናከር…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 298 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 298 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ ። በምረቃው ላይ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሐና…

17 የዳያስፖራ አደረጃጀቶች ጥምረት በሰላም ንግግሩ ውጤት ላይ ያልተገባ ጫና የሚፈጥሩ አካላትን ተቃወሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ 17 የዳያስፖራ አደረጃጀቶች ጥምረት አባላት በሰላም ንግግሩ ውጤት ላይ ያልተገባ ጫና ለመፍጠር የሚሞክሩ አካላትን ተግባር ተቃውመዋል፡፡ የጥምረቱ አባላት ባወጡት መግለጫ መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ያለውን ተግባር…

አቶ እርስቱ ይርዳው በጉራጌ ዞን ማረቆ ወረዳ በኩታ ገጠም እየለማ ያለ የስንዴ ሰብል እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጉራጌ ዞን በማረቆ ወረዳ በዘንድሮው የመኸር አዝመራ በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ እየለማ ያለ የስንዴ ማሳን እየጎበኙ ነው። ርዕሰ መስተዳድሩ…

ለሀገራዊ ምክክሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት አወንታዊ ሚና ይጫወታል -የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምታካሂደው ሀገራዊ ምክክር የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት አወንታዊ ሚና እንደሚጫወት የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረግን ውይይት ለማስቀጠል ከፓርቲ አመራሮች ጋር እየተወያየ…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የስንዴ ምርትን ማገበያየት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በተያዘው ዓመት የስንዴ ምርትን በዘመናዊ ግብይት ሥርዓት ለማገበያየት መዘጋጀቱን አስታውቋል። የስንዴ ምርትን በዘመናዊ ግብይት ሥርዓት ለማገበያየት መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ…

9ኛው ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት የፊታችን ቅዳሜ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) 9ኛው ሀገር አቀፍ የጥራት ሽልማት የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 19 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት አስታውቋል። በሽልማቱ የሚካተቱት አምራች ድርጅቶች፣ የህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት፣ የትምህርትና የጤና…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዩኒስኮ እና ከዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዶክተር ሪታ ቢሶናውት እና የዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም (ኦ ኢ ሲ) ዋና ፀሐፊ…

የሽብር ቡድኑ ህወሓት ታጣቂዎች በሁሉም ግንባር እጅ እየሰጡና እየተበተኑ ነው – መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በወሰደው ከባድና ፈጣን እርምጃ የሕወሓት ታጣቂዎች መበተናቸው እና የታደሉት እጅ መስጠታቸው ተገለፀ፡፡ ሌሎች ደግሞ በተሳሳተ መረጃ ተደናግረው ምን ማድረግ እንዳለባቸው ግራ እንደተጋቡ መረጃዎች እንዳመላከቱ የኢፌዴሪ…

ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ስንዴ መግዛት እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅቡቲ ከኢትዮጵያ ስንዴ መግዛት እንደምትፈልግ የሀገሪቱ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጅቡቲ ግብርና ሚኒስትር መሀመድ አሕመድ አዋሌህ ለኢዜአ እንደገለጹት÷ ኢትዮጵያ ለጂቡቲ በግብርናው ዘርፍ የፍራፍሬ ምርትና የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትን…