Fana: At a Speed of Life!

የመጀመሪያው የፌዴራል ጠበቆች ማኅበር አስተዳደር ቦርድ ተመሠረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው የፌደራል የጠበቆች ማህበር አስተዳደር ቦርድ ዛሬ ተመስርቷል፡፡ በሕግ እና በሕግ ብቻ የሚመራ የጠበቆች ቦርድ ማቋቋምአስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው የፌደራል የጠበቆች ማህበር አስተዳደር ቦርድ…

የሥራ አጥነት ችግርን ለመፍታት የግሉ ተቋማት ከመንግስት ተቋማት ጋር በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል – አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ካለው ከፍተኛ የሥራ አጥነት ችግር አንጻር ችግሩን በመንግስት ብቻ ለመፍታት ስለሚያዳግት የግሉ ተቋማት ከመንግስት ተቋማት ጋር በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ተናገሩ።…

አምባሳደሮች እና ልዩ መልዕክተኞች ወደ መቀሌ እንዲጓዙ ተፈቅዷል – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደሮች እና ልዩ መልዕክተኞች ወደ መቀሌ እንዲጓዙ መፈቀዱን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለፁ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እንዳስታወቁት፥ እርሳቸው እና የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን…

ሰርጌ ላቭሮቭ በኢትዮጵያ ያደረጉት የስራ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት ጥቅም የሚያስጠብቁ ውሳኔዎች የተላለፉበት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በኢትዮጵያ ያደረጉት የስራ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት ጥቅም የሚያስጠብቁ ውሳኔዎች የተላለፉበት እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም…

አትሌቶቻችን ያስመዘገቡት ድል የኢትዮጵያውያንን አንድነት ለዓለም በተምሳሌትነት ያሳየ ነው ÷አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌቶቻችን ያስመዘገቡት ድል የኢትዮጵያውያንን አንድነት ለዓለም በተምሳሌትነት ያሳየ ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ ርዕሰ-መስተዳድሩ በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን…

የአማራ ክልል ምክር ቤት የተነሱ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች መብቶችና ጥቅሞችን በተመለከተ የተዘጋጀን አዋጅ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛ ቀኑን የያዘው የአማራ ክልል ምክር ቤት በተለያዩ አዋጆች ላይ እየመከረ ነው፡፡ የክልሉ ምክር ቤቱ ከሃላፊነት የተነሱ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የምክር ቤት አባላት፣ ዳኞች እና ዓቃቢያነ ህግ መብቶች እና ጥቅሞች በተመለከተ ተሻሽሎ…

የአፍሪካ ልማት ፈንድ ለኢትዮጵያ የ4 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪክ ልማት ፈንድ ዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮጵያ የ4 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማጽደቁን አስታውቋል፡፡ ድጋፉ በኢትዮጵያ በኢኮኖሚው ዘርፍ የሚስተዋሉ ተግዳሮቶችን ለመቋቋም እና በምርምር እና ፖሊሲ ትንተና ላይ ያለውን አቅም…

ሌብነት ነፃነትን የሚገፍ እና ውርደት መሆኑን በመረዳት ዜጎች እያሳዩት ላለው ፍቅር በቅንነት ማገልገል ይገባል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ሌብነት ነፃነትን የሚገፍ እና ውርደት መሆኑን በመረዳት ዜጎች እያሳዩት ላለው ፍቅር በቅንነት ማገልገል ይገባዋል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከከተማ እስከ…

አቶ ሙስጠፌ በፌርፌር ወረዳ አሸባሪውን አልሸባብ እየተፋለሙ የሚገኙ የልዩ ሃይል አባላትን አበረታቱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በሶማሊያ ድንበር ፌርፌር ወረዳ አሸባሪውን አልሸባብ እየተፋለሙ የሚገኙ የክልሉ ልዩ ሃይል አባላትን ጎብኝተዋል፡፡ አቶ ሙስጠፌ በትናንትናው ዕለት ከፌርፌር ወረዳ 15 ኪሎ ሜትር በስተ…

ፈተናዎች ሊያጠነክሩን እና የበለጠ ሊያተጉን እንጂ ሊሰብሩን ቀርቶ ሊያጎብጡን አይችሉም-የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈተናዎች ሊያጠነክሩን እና የበለጠ ሊያተጉን እንጂ ሊሰብሩን ቀርቶ ሊያጎብጡን አይችሉም ሲል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የ2014 በጀት ዓመት የመንግሥት የሥራ ዕቅድ…