Fana: At a Speed of Life!

የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል ሀገር አቀፍ ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ቤቶችን መሰረተ ልማት ለማሻሻል የትምህርት ባለድርሻዎችንና ህብረተሰቡን ያሳተፈ ሀገር አቀፍ የሕዝብ ንቅናቄ ሊያካሄድ መሆኑን አስታውቋል። ሀገር አቀፍ ንቅናቄው ሰኔ 25 ቀን 2015ዓ.ም የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችና…

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የትራክተር ማምረቻ ፋብሪካ ለመገንባት ከቻይናው ዋይ ቲ ኦ ኩባንያ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በዓመት 10 ሺህ ትራክተሮችን ማምረት የሚያስችል ፋብሪካ ለመገንባት ከቻይናው ዋይ ቲ ኦ ኩባንያ ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ እና የዋይ ቲ ኦ ካማኮ…

በአማራ ክልል የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዙር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ ጎሃ ቀበሌ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ላይ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ የአማራ…

ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ በመኖሪያ ቤታቸው ያከማቹ 13 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያና ከ100 ግራም ወርቅ በላይ በመኖሪያ ቤታቸው ያከማቹ 13 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር የዋሉት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ኦሞ ዞን ቤሮ ወረዳ እንደሆነ የፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በዚህም…

የቱርክ ባለሃብቶችን በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ለማሳተፍ እየተሰራ ነው – የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ባለሃብቶች በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ እንዲሳተፉ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሀሰን መሀመድ የቱርክ አፍሪካ ቢዝነስ አሶሴሽን ዳሬክተር ፈቲህ አካቡሉትን ጋር ተወያይተዋል፡፡…

የ9 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር የአካባቢ ጥበቃ ፕሮጀክት ድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በሚቀጥሉት አምስት አመታት ለሚተገበረው የተቀናጀ የአካባቢ ጥበቃና ልማት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የ9 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ተፈርሟል፡፡ ፕሮጀክቱ የአየር ንብረት አካታች ተቋማዊ የአቅም ግንባታ ፣ ከአየር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊ “ሰካይትራክስ ውድድር” በ5 ዘርፎች አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊው "ሰካይትራክስ ውድድር" በአምስት ዘርፎች በማሸነፍ ሽልማት ተቀዳጅቷል፡፡ በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው የ2023 ስካይትራክስ የአየር መንገዶች ሽልማት ስነስርዓት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአምስት የተለያዩ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከ ዩኒዶ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በዛሬው ዕለት ከተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት(ዩኒዶ) ተወካይ ኦሬሊያ ካላብሮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ምክር ያደረጉት ፥ በኢትዮጵያ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…

ኢጋድ የምግብ ደህንነት ስትራቴጂ ወደ ስራ እንዲገባ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን(ኢጋድ) የምግብ ደህንነት ስትራቴጂ ወደ ስራ እንዲገባ ውሳኔ አሳልፏል። ለሁለት ቀናት የሚቆየው የኢጋድ የምግብ ደህንነት እና የድህረ ምርት ብክነት አስተዳደር ስትራቴጂዎች ላይ ያተኮረ የሚኒስትሮች…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)በኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት ተወካይ ስቴፈን ሎክ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ረሚ ማርሸዋ እና ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው የአማራ ክልል…