Fana: At a Speed of Life!

የጣሪያ እና ግድግዳ ግብርን ምክንያት በማድረግ የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይ ማስወጣት አይቻልም- ከተማ አስተዳደሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሪያ እና ግድግዳ ግብርን ምክንያት በማድረግ የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይ ማስወጣት እንደማይቻል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከጣሪያ እና ግድግዳ ግብር ጋር በተያያዘ አንዳንድ አከራዮች በተከራዮች ላይ የዋጋ…

በኢትዮጵያ ለሚገኙ ስደተኞችና ተቀባዮች ከአጋር ድርጅቶች ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋር ድርጅቶች እና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ስደተኞችና የተቀባይ ማህበረሰብ እየገጠማቸው ያለውን ችግር ለማቃለል አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ፡፡ የዓለም የስደተኞች ቀን "ተስፋ ከአገር ባሻገር"በሚል መሪ ሀሳብ በአገር አቀፍ…

በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ መረጃ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ያጠናውየማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር እና ሀሰተኛ የመረጃ ስርጭት ሀገራዊ ሪፖርት ይፋ ሆኗል ። ከታኅሣሥ 2014 ዓ.ም እስከ ታኅሣሥ 2015 ዓ.ም÷ በፌስቡክ፣ ቲዊተር፣ ዩቲዪብ ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ…

ዓለም አቀፉ የዓየር የትራንስፖርት ማኅበር ጉባኤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የዓየር የትራንስፖርት ማኅበር (አያታ) በአፍሪካ ላይ ያተኮረውን ጉባዔውን ዛሬ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል። “የአቪዬሽን ዘርፉን አቅም መጠቀም” በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደው ጉባዔ÷ በአፍሪካ አቪዬሽን ዘርፍ ያሉ እድሎች እና ፈተናዎች…

ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ 65 አዳጊ ሀገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስልት ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ 65 አዳጊ ሀገራትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንግድ ስልት ይፋ አድርጋለች ። በኢትዮጵያ የንግድ ስልቱን የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የብሪታንያ ዓለም አቀፍ ንግድ…

ተተኪ ሴት አመራሮችን በስፋት በማፍራት ወደ አመራር እንዲመጡ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገርና ለህዝብ የድርሻቸውን እንዲያበረክቱ ተተኪ ሴት አመራሮችን በስፋት በማፍራት ወደ አመራር እንዲመጡ እየተሰራ መሆኑን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ ። በየደረጃው ለሚገኙ የብልፅግና ፓርቲ ተተኪ ሴት አመራሮች…

በትግራይ ክልል ሁለት ዞኖች ጤፍን በኩታ ገጠም ለማልማት እየሰሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ እና ማዕከላዊ ዞኖች አርሶ አደሮች ጤፍን በኩታ ገጠም የማልማት ስራ እያከናወኑ እንደሚገኝ የክልሉ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ማዕከል አስታወቀ። በማዕከሉ የጤፍ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ቴዎድሮስ ኃይሉ እንዳሉት÷…

የአፍሪካ ሕፃናት ቀንን በማስመልከት የችግኝ ተከላ መርሐግብር ተካሔደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሰላም፣ፍቅር፣ እንክብካቤና ድጋፍ ለሁሉም ሕፃናት" በሚል መርህ የአፍሪካ የሕፃናት ቀን በአህጉር ደረጃ ለ33ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። የችግን ተከላው በእንጦጦ ፓርክ የተካሄደ ሲሆን ከመላው ኢትዮጵያ…

በቀጣዮቹ አመታት የነዳጅ ዘይት ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚጨምር ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አመታት ዓለም ላይ የነዳጅ ዘይት ፍላጎት በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚጨምር ዓለም አቀፉ የኃይል ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው ባወጣው የ2023 አጋማሽ አመት የገበያ ሪፖርት ላይ ከሚከሰተው ከፍተኛ የነዳጅ ፍላጎት አንጻር በቀጣዮቹ አመታት…

በአማራ ክልል ሁለተኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመሪያ መርሐግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ዓመታት በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 6 ቢሊየን ችግኞች መተከላቸውን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ ሁለተኛው ምዕራፍ አረንጓዴ ዐሻራ የአማራ ክልል ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር እየተከናወነ ነው። " ነገን ዛሬ…