በደቡብ ክልል በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን በላይ ችግኞች ይትከላሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በደቡብ ክልል ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን በላይ ችግኞች እንደሚተከሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
በደቡብ ክልል የአረንጓዴ አዐራ ሁለተኛ ዙር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጌዴኦ ዞን ዲላ ዙሪያ ወረዳ ሽገደ ቀበሌ…