የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት መስፈርቱን ለሚያሟሉ አካላት ያለምንም ልዩነት አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት መስፈርቱን ለሚያሟሉ አካላት ያለምንም ልዩነት አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡
አገልግሎቱ ኢትዮጵያ ከ26 ሀገራት ከለላና ጥበቃ ፈልገው ለመጡ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች…