ጠንካራና የታፈረች ህብረ ብሔራዊት ሀገር ለመገንባት በጋራ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ መግባባት ይገባል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አንድነት የሚገለጥባት ድንቅ ምድር ናት ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…