Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) ከትግራይ ክልል የፖለቲካና የጸጥታ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከትግራይ ክልል የፖለቲካና የጸጥታ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የፌዴራል መንግስትና የትግራይ ክልል አመራሮች በክልሉ የጸጥታና የፖለቲካ አስተዳደር ጉዳይ ላይ ያተኮረ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ፥ በክልሉ…

የዓለም የንግድ ድርጅት ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደገ የመጣ ኢኮኖሚ ባለቤት ናት ሲል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፍጥነት እያደገ የመጣ ኢኮኖሚ ባለቤት መሆኗን የዓለም የንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሻንግቼን ዣንግ ገለጹ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሣሁን ጎፌ(ዶ/ር) ከዓለም የንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሻንግቼን…

ወላይታ ሶዶ ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ19ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ለማክበር ከመላው ኢትዮጵያ የተወጣጡ እንግዶች ወደ ወላይታ ሶዶ ከተማ በመግባት ላይ ይገኛሉ። ከትግራይ፣ ከአማራ፣ ከኦሮሚያ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ከሲዳማ፣ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ከደቡብ ኢትዮጵያና ከሌሎች…

በጣሊያን በፎረንሲክ ምርመራ የልምድ ልውውጥ ለማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር ኦግስቲኖ ፖሌሲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የጣሊያኑ የፖሊስ ተቋም ካራቢነሪ ኮርፕስ በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች…

የቦሌ ክፍለከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር የይዞታ ማስተካከል ቡድን መሪ ጉቦ በመቀበል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅንጫፍ ጽህፈት ቤት የይዞታ ማስተካከል ቡድን መሪ መረጃ በማጉደል እና ጉቦ በመጠየቅ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የፌደራል ፖሊስ ገለፀ፡፡ አሸብር አበባው የተባለው ግለሰብ መረጃ…

ኢትዮጵያና እና ቻይና በጉምሩክ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና እና ቻይና በጉምሩክ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽን ገልጿል፡፡ የቻይና ጉምሩክ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከፍተኛ ባለሙያዎች በተለያዩ ዘርፎች ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬዉ…

ፕሬዚዳንት ታዬ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የሜክሲኮ አምባሳደር አሊሃንድሮ ኤስቲቪል ካስትሮ፣ የሱዳን አምባሳደር ኤልዚኢን ኢብራሂም…

የኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና ሱዳን የቴሌኮም ግሩፖች በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም፣ ጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል መካከል የሆራይዘን ፋይበር ኢኒሼቲቭ ስትራቴጂያዊ አጋርነት በዛሬው እለት ይፋ ተደርጓል፡፡ የሀገራቱ የቴሌኮም ግሩፖች አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር ከፍተኛ አቅም ባለው የፋይበር ኮኔክቲቪቲ ለማስተሳሰር…

10 ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ተሸጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሚያስተዳድራቸው 10 ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ማደጋቸውን ኮርፖሬሽኑ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮች እና የድሬዳዋ ነፃ…

አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ተሾሙ። የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ከሕዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳዳር ሆነው መሾማቸውን መግለጹን ኢዜአ ዘግቧል።