የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እውቅና ሰጡ emebet sisay Oct 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና ሰጥተዋል። በከተማ አስተዳደሩ በ2018 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን እንዲዘጋ ወሰነች emebet sisay Oct 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአስመራ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለመዝጋት መወሰኑን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ለፈጸመችው ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪ የጠብ አጫሪነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉን እምቅ ሃብት በማልማት የሕዝቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ተችሏል – አቶ ሙስጠፌ መሃመድ emebet sisay Oct 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) እምቅ ሃብቶችን በማልማት የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተደረገው ጥረት ትልቅ እመርታ ተመዝግቧል አሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ፡፡ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባዔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማትን በማጠናከር በክልሉ ፍትህን እና ሰላምን ለማስፈን እንሰራለን – አቶ አረጋ ከበደ emebet sisay Oct 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የፀጥታ እና ፍትህ ተቋማትን በማጠናከር በአማራ ክልል ፍትህ እና ሰላምን ለማስፈን እንሰራለን አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባዔውን እያካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ቴክኖሎጂን ከጀግንነት ያጣመረው የኢትዮጵያ የሉዓላዊነት ምሽግ emebet sisay Sep 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገሪቱን ጥንታዊ የታሪክ አደራ፣ ሉዓላዊነት እና የሕዝቦቿን የማይበገር ጽናት ዐሻራ የያዘ የሀገራዊ ታላቅነት ሕያው ተምሳሌት ነው። ከዓድዋ ድል ጀምሮ እስከ ዛሬው ዘመናዊ ወታደራዊ አደረጃጀት ድረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ ከአውሮፓ ኅብረት የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ emebet sisay Sep 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከአውሮፓ ኅብረት የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሐፊ አምባሳደር ኦሎፍ ስኮግ እና በአፍሪካ ቀንድ የአውሮፓ ኅብረት ልዩ ተወካይ አኔት ወበር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በቀጣናው ሰላም፣ ደኅንነት እና ኢኮኖሚያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና ህንድ መካከል ያለው የጠበቀ ግንኙነት በትብብር ለመስራት የጎላ ፋይዳ አለው – አቶ መሀመድ እድሪስ emebet sisay Sep 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ በኢትዮጵያ እና ህንድ መካከል ያለው ዘመናትን ያስቆጠረ የጠበቀ ግንኙነት በትብብር ለመስራት የጎላ ፋይዳ አለው አሉ። ሚኒስትሩ ለመስቀል በዓል ወደ ኢትዮጵያ የገቡትን የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን…
ቴክ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ነገን የሚሰሩ ታዳጊዎችን የሚያፈሩ መሰረተ ልማቶች እየተገነቡ ነው emebet sisay Sep 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳይንስና ቴክኖሎጂ የበለጸገ ትውልድና ነገን የሚሰሩ ታዳጊዎችን ማፍራት የሚያስችል መሰረተ ልማቶች እየተገነቡ ነው አሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ። ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ የአዲስ አበባ ሳይንስና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ የክልሉ አስፈጻሚ አካላትን ሹመት አፀደቀ emebet sisay Sep 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ በ7ኛ የጨፌ ሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ የክልሉ አስፈጻሚ አካላትን ሹመት አጽድቋል፡፡ ጨፌው አዲስ በጸደቀው አዋጅ 267/2019 መሰረት ስድስት የምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ ሹመቶችን ማጽደቁም ነው የተገለጸው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው emebet sisay Sep 28, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ምክር ቤቱ የ2018 ዓ.ም አፈጻጸም ፣ የርዕሰ መስተዳድሩ ጽ/ቤት፣ የኦዲት ቢሮ እና የጠቅላይ ፍርድ ቤት አፈጻጸምን ገምግሞ የሚያጸድቅ…