Fana: At a Speed of Life!

ጨፌ ኦሮሚያ አቶ ሽመልስ አብዲሳን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ የሥራ ዘመን የ2019 ዓመት የመጀመሪያ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ ‎ጨፌ ኦሮሚያ በጉባዔው አቶ ሽመልስ አብዲሳን በድጋሚ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል።

ጋሪ ዎሮ በውስጡ የያዘውን የአብሮነትና የፍቅር እሴት ለትውልድ ግንባታ መጠቀም ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጋሪ ዎሮ በውስጡ የያዘውን የአብሮነትና የፍቅር እሴት ለትውልድ ግንባታ፣ ለዘላቂ ሰላም እና ልማት መጠቀም ይገባል አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ የቦሮ ሽናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ጋሪ ዎሮ" በአሶሳ ከተማ…

ከጎስቋላ ገጽታ የዜጎችን ክብር ወደ ጠበቀ ውብ መኖሪያ የተቀየረው ቅጠል ተራ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ቅጠል ተራ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክት አካባቢውን ከተበላሸ ገጽታ የዜጎችን ክብር ወደ ጠበቀ ውብ የመኖሪያ ቤትና ስፍራ ቀይሯል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ ትላንት አመሻሽ ላይ ተመርቆ ለነዋሪዎች የተላለፈውን የቅጠል ተራ…

አውስትራሊያ በኦፕን ኤአይ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ድርጅት ላይ ምርመራ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አውስትራሊያ ኦፕን ኤአይ የተሰኘው የሰው ሰራሽ አስተውሎት ድርጅት የጤና ስርዓት መረጃዎቼን መዝብሯል በሚል ምርመራ ጀምራለች። የአውስትራሊያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሪቻርድ ማርልስ ፥ የጤና ስርዓታችን መረጃ በጥበቃ ስር የነበረ…

አቶ ጌታቸው ረዳ ከኖርዌይ ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ ከኖርዌይ ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ሚኒስትር ኦስሙንድ ኦክሩስት ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሱዳን እና በአፍሪካ ቀንድ ላይ ባሉ ሀገራት የሰላምና ደህንነት…

አዲሱ የመንግሥት ምስረታና የኢትዮጵያ ተስፋዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀደሙት ጊዜያት የተለያዩ ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ቀውሶችን ስታስተናግድ እዚህ ደርሳለች፡፡ ነገር ግን ይህ ዓመት ከሌሎቹ የተለየ እና የተስፋ ዓመት ነው፡፡ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ 42 የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ 10 ሺህ 438…

ታዳሽ ኃይልን ከማመንጨት ባሻገር ሥርጭትና ተደራሽነት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የታዳሽ ኃይል ትኩረቱን ከማመንጨት ወደ ኤሌክትሪክ ተደራሽነትና መሠረተ ልማት ዝርጋታ ሊያሸጋግር ይገባል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ የኢትዮጵያን ከፍተኛ ልዑክ በመምራት በኒውዮርክ እየተካሄደ…

በመዲናዋ የአደባባይ በዓላት በድምቀት እንዲከበሩ የበኩላችንን ለመወጣት ዝግጁ ነን – ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መጪዎቹ የመስቀል ደመራ እና ኢሬቻ በዓላት በድምቀት እንዲከበሩ የበኩላችንን ኃላፊነት ለመወጣት ተዘጋጅተናል አሉ የከተማዋ ወጣቶች። ሲሳይ ተማም የተባለ ወጣት ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው÷ የአደባባይ በዓላት የኢትዮጵያን…

የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀዲያ ብሔር የዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል በተለያዩ ሁነቶች መከበር ጀምሯል፡፡ የብሩህ ተስፋ፣ የደስታና ከአሮጌው ዓመት ወደ አዲሱ ዓመት መሸጋገሪያ ምልክት የሆነው ያሆዴ በሆሳዕና ከተማ ነው በድምቀት መከበር የጀመረው፡፡…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ12 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለማምረት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2019 በጀት ዓመት 12 ሺህ 928 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ለማስገባት በቅንጅት እየተሰራ ነው፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ መለሰ በየነ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ ከወርቅ በተጨማሪ…