Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ዩናይትድና ፉልሃም አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ከፉልሃም ጋር 1 አቻ ተለያይቷል፡፡ ምሽት 12:30 በክራቫን ኮቴጅ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ፉልሃም ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በራሱ ላይ በስቆጠራት ግብ መምራት ችሎ…

አረንጓዴው ወርቅ፡ ቡና

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ቡና ለኢትዮጵያውያን የመሰባሰቢያ፣ ችግሮቻቸውን በውይይት የመፍቻ ቁልፍ ጊዜ ማግኛ እንዲሁም የታሪክ፣ የባህል፣ የማኅበራዊ ትስስር እና የኢኮኖሚ ዋነኛ መሠረት ነው። በኢትዮጵያውያን ዘንድ ቡና ጠጡ ማለት እንዲሁ ዘልማዳዊ ብቻ…

አትሌቲኮ ማድሪድ ሪያል ማድሪድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ179 ኛው የማድሪድ ደርቢ አትሌቲኮ ማድሪድ ሪያል ማድሪድን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ምሽት11 ሰዓት በዋንዳ ሜትሮፖሊታኖ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አሊያንድሮ ጊርማልዶ እና ጆናታን ዴቪድ ለአትሌቲኮ እንዲሁም አንቶኒዮ ሩዲገር ለሪያል ማድሪድ…

ዲጂታል ፋይናንስ – የኢትዮጵያ የግብይት ምሕዳር ለውጥ ማሳያ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዲጂታል ሥርዓት እየዘረጋች ነው ሲባል ከኢንተርኔትና ቴሌኮም መሠረተ ልማት መስፋፋት የዘለለ ነው። የማኅበረሰብን የዕለት ተዕለት ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እየቀየረ ያለና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እየታየበት ያለው አንዱ መስክ የዲጂታል…

“ሲምቦ ፋና” በ2018 ምርጥ የቴሌቪዥን የጉዞ ፕሮግራም ዕጩ ዝርዝር ውስጥ ተካተተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አፋን ኦሮሞ መዝናኛ ክፍል የሚዘጋጀው "ሲምቦ ፋና" የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ባዘጋጀው የ2018 ምርጥ የቴሌቪዥን የጉዞ ፕሮግራም ውድድር በእጩነት ተካትቷል። "ሲምቦ ፋና" (Simboon Faanaa) የቴሌቪዥን ፕሮግራም…

ብሪክስ ይበልጥ ያጠነከረው የኢትዮ-ሩሲያ ወዳጅነት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታኅሣሥ 22 ቀን 2016 ዓ.ም የብሪክስ ስብስብ ሙሉ አባል መሆኗ በሁለትዮሽና በብዝሃ ግንኙነቷ ላይ በርካታ በረከት ይዞላት መጥቷል። ኢትዮጵያ በህንድ ኒው ዴልሂ ባለፈው ሳምንት የተስተናገደውን 18ኛውን የብሪክስ የመሪዎች…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር ከሚከበሩ በዓላት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር ከሚከበሩ በዓላት ከ7 መቶ ሺህ በላይ እንግዶች እና ከ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ይጠበቃል አለ የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ሳሙኤል መንገሻ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ፥ በክልሉ ዓመቱን…

ብሪክስ ኢትዮጵያ ጉልህ ትርጉም የምትሰጣቸው ጉዳዮችን መደገፉ የሃገራችንን የዲፕሎማሲ ስኬት የመሰከረ ነው – ፈትሂ ማህዲ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት ኢትዮጵያ ጉልህ ትርጉም የምትሰጣቸው ጉዳዮችን መደገፉ የሀገራችንን ፈጣን ዕድገትና የዲፕሎማሲ ስኬት ያሳየ ነው አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ ፈትሂ ማህዲ(ዶ/ር)። ፈትሂ…

የብሩህ ዘመን ማብሰሪያው ማሽቃሮ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ምድር በለምለሙ መስክ ስታጌጥ፤ ጸሐይም ከጠራው ሰማይ ስር ስትፈነጥቅ፤ ወንዞች ኩልል ብለው መፍሰስ ሲጀምሩ፤ በወርሀ መስከረም ካፊቾዎች ወደ አዲሱ ዘመን መሻገራቸውን ያበስራሉ፡፡ የካፋ ብሔር ዘመን መለወጫ "ማሽቃሬ ባሮ" ወይም ማሽቃሮ ይባላል።…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለመጪዎቹ በዓላት የትራንስፖርት እጥረት እንዳይከሰት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በመስከረም ወር ለሚከበሩ በዓላት የትራንስፖርት ፍሰትን ለማሳለጥ አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ሰንበቶ አባባ እንዳሉት÷ በክልሉ…