Fana: At a Speed of Life!

ሕብረ ብሔራዊነት፡ የኢትዮጵያውያን የዘመናት አሸናፊነት ማዕከል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የታሪክ ጉዞ ውስጥ የኅብረት፣ የአንድነት እና የጋራ ጽናት ጥበብ ሁልጊዜም የማይበገር የድል መሠረት ሆኖ አልፏል። አባቶቻችን «ድር ቢያብር አንበሳ ያስር» ብለው እንደተረቱት፣ ኢትዮጵያውያን በአንድ ዓላማና በጋራ ልብ ሲቆሙ…

ኢትዮጵያ የበለጸገ የህብረተሰብ ሀብት ክምችት ያላት ሀገር ናት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የበለጸገ የህብረተሰብ ሀብት ክምችት ያላት ሀገር ናት አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ በኅብር ቀን አሮጌውን ዓመት አልፈን ወደ አዲስ ዓመት መሸጋገርን ከሚያበስሩ ውብ እና ህብራዊ ባህሎቻችን መካከል…

በኦሮሚያ ክልል ለአዲሱ ዓመት እስካሁን ከ400 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ማዕድ ተጋርቷል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የ2019 ዓ.ም ዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ እስካሁን ከ400 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ማዕድ ተጋርቷል አለ የክልሉ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳዮች ቢሮ። በቢሮው የማኅበራዊ ጥበቃ ዳይሬክተር አብዱላሂ አሕመድ ለፋና…

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንና ዳሽን ባንክ በፋይናንስ አቅርቦት በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ዳሽን ባንክ በጆይንት ቬንቸርና ኢንቨስትመንት የቤት ልማት ሥራዎች በፋይናንስ አቅርቦት ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሼል አስፈጻሚ ረሻድ ከማል (ዶ/ር) እና…

ባህላዊ እሴቶችን በማልማት ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን ‎

አዲስ አበባ፣ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ ባህላዊ እሴቶችን በማልማት ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን። ‎ ‎በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የዘንድሮው የጓንዷ በዓል ማጠቃለያ ፕሮግራም በተለያዩ መርሐ…

ለኢኮኖሚ እድገት አዲስ ተስፋ የፈነጠቀው የማዕድን ዘርፍ ማንሠራራት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እጅግ በርካታ የማዕድን ሃብት ካላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ብትሆንም ቀደም ባሉት ጊዜያት ይህንን እምቅ ሃብት በአግባቡ አልምቶ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት እንዲያበረክት የማድረግ አቅሟ አመርቂ አልነበረም። ባለፉት አምስት ዓመታት ግን…

የጽናት ቀን የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ያበረከቱትን አስተዋጽኦ በሚያሳይ መልኩ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገ ጳጉሜን 3 የጽናት ቀን በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ያበረከቱትን አስተዋጽኦ በሚያሳይ መልኩ ይከበራል። በቀኑ የመከላከያ ሠራዊት፣ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለ487 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ2019 ዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ487 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ ታራሚዎቹ በመደበኛ ፍርድ ቤት በወንጀል ጉዳይ እስራት ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት በመታረም ላይ የነበሩ ናቸው፡፡ ይቅርታ…

የልጅነታችን በመስከረም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር የዛሬ ብቻ ሳትሆን የትናንት የጋራ ትዝታ ውጤት ናት። በዜጎች ልብ ውስጥ የተጻፈ፣ የሚታወስና የሚናፈቅ ትናንት፣ በጋራ ሀገር ግንባታ ውስጥ ወሳኝ ግብዓት ነው። አንድ ህዝብ የጋራ ትዝታ ሲኖረው፣ ከቋንቋ፣ ከሃይማኖት ወይም…

የቀጣናው ሀገራት በጋራ ተጠቃሚነት መርህ ለኢትዮጵያ የባሕር በር በማመቻቸት ህልውናቸውን ማረጋገጥ አለባቸው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀጣናው ሀገራት በሰላማዊ እና ሀብትን በጋራ በመጠቀም መርህ ለኢትዮጵያ የባሕር በር በማመቻቸት የጋራ ህልውናቸውን ማረጋገጥ አለባቸው አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ…