ሠንደቅ ዓላማችን ልዩነቶቻችንን በውበት የሚያስተሳስርና ለጋራ መግባባታችን ትልቁ መገናኛ ነው – አቶ አህመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠንደቅ ዓላማችን የሁላችንም የጋራ ጥላ፣ ልዩነቶቻችንን በውበት የሚያስተሳስርና ለጋራ መግባባታችን ትልቁ መገናኛ ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አህመድ ሺዴ።
19ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ…