የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባችን ማንንም የማትገፋ የሁላችን መዲና ናት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Apr 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባችን ማንንም የማትገፋ የሁላችን መዲና ናት ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ በኮሪደር ልማትና በመልሶ ማልማት የተነሱ ነዋሪዎችን አዲስ በገቡባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳለፈ Feven Bishaw Apr 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ አመልክቷል። ውሳኔዎቹም፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ ከዓለም አቀፍ የምግብ ፕሮግራም የምሥራቅ አፍሪካና የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Apr 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ከዓለም አቀፍ የምግብ ፕሮግራም የምሥራቅ አፍሪካና የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ክሪስ ኒኮይ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በግጭት ምክንያት በክልሉ ለተፈናቀሉ ዜጎች መንግሥታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ ከድር ጁሀር የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Feven Bishaw Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር 1 ሺህ 445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸው ÷በዘንድሮው የረመዳን ወር በድሬዳዋ ህብረተሰብ ውስጥ የኖረው የፍቅር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ ጃፓን የፖለቲካ ምክክር መድረክ ተካሄደ Feven Bishaw Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ እና የጃፓንን የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለማሳደግ ሚና ያለው የፖለቲካ ምክክር መድረክ በጃፓን ቶኪዮ ተካሂዷል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና በጃፓን ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምክትል ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የዒድ አል-ፈጥር በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሣችሁ መልዕክት አስተላለፈ Feven Bishaw Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ሺህ 445ኛውን የዒድ አል-ፈጥር በዓልን በማስመልከት ለሕዝበ ሙስሊሙ የእንኳን አደረሣችሁ መልዕክት አስተላልፏል። በመልዕክቱ ÷ የዒድ አል-ፈጥር በዓል የሠላም የመረዳዳትና የመተሳሰብ መገለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝበ ሙስሊሙ የመረዳዳት ባህሉን እንደሚያስቀጥል እምነቴ ነው- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) Feven Bishaw Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ እንደወትሮው ሁሉ በነገው በዓልም የአብሮነትና የመረዳዳትባህሉን እንደሚያስቀጥል እምነቴ የፀና ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና አብሮ የመቆምና የመተሳሰብ ባህላችንን በማጠናከር አንድነታችንን ማጎልበት አለብን – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Feven Bishaw Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብሮ የመቆምና የመተሳሰብ ባህላችንን በማጠናከር አንድነታችንን ማጎልበት አለብን ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ፤ 1 ሺህ 445ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ለእስልምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ለአንድነትና አብሮነት ጽኑ መሰረቶች ናቸው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር Feven Bishaw Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን ለሕዝቦች ዘላቂ ሰላም፣ አንድነት እና አብሮነት ጽኑ መሰረቶች ናቸው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡ አፈ ጉባኤው 1 ሺህ 445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ለእስልምና እምነት ተከታዮች…
ፋና ስብስብ የዒድ በዓል አከባበር በተለያዩ የዓለም ሀገራት Feven Bishaw Apr 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢድ አልፈጥር የታላቁ የረመዳን ወር መጨረሻ፤ በመላው አለም የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በድምቀት ያከብሩታል፡፡ የእምነቱ ተከታዮች በዕለቱ ወደ አደባባይ በመውጣት የዒድ ሶላትን በጋራ ይሰግዳሉ፣ ለረመዳን በሰላም መጠናቀቅም…