ኡስታዝ አቡበከርን በማገት መኪናውን ሊነጥቁ ነበር ተብለው በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የቀረበው ዝርዝር ክስ በንባብ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለውን ግለሰብ በማገት መኪናውን ሊነጥቁ ነበር ተብለው በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የቀረበው ዝርዝር ክስ በንባብ ተሰማ።
የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በሰባት ተከሳሾች ላይ…