Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮ ኮርያ ቴክስታይል ቴክኖ ፓርክ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮርያ ጥምረት የተገነባው የኢትዮ ኮርያ ቴክስታይል ቴክኖ ፓርክ ተመረቀ፡፡ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በተካሄደው የምረቃ መርሃ ግብር ላይ የኢንዱትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሃሰን መሃመድ÷  እንደ ሀገር ከፍተኛ አምራች…

ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል መመሪያ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ከስደት ተመላሾችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል መመሪያ ላይ በቢሾፍቱ ውይይት እየተደረገ ነው። በውይይቱ መክፈቻ ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ፣ ሥራ ስምሪትና ገበያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ÷ ህገወጥ የሰዎች…

ዋሽንግተን እስራኤል በጋዛ ለማካሄድ ያሰበችውን የምድር ላይ ዘመቻ እንድታዘገየው ጫና መፍጠሯ ተሰማ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና አንዳንድ አጋር ሀገራት እስራኤል በጋዛ ለማካሄድ ያሰበችውን የምድር ላይ ዘመቻ እንድታዘገየው ጫና እያደረጉ መሆኑ ተሰማ። ብሉምበርግን ዋቢ ያደረገው የአር ቲ ዘገባ ዋሽንግተንና የተወሰኑ የአውሮፓ አጋር ሀገራት ቴል…

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ መረጃ ማዕከል መሰረተ ልማት ግንባታን መርቀው ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የመከላከያ መረጃ ማዕከል መሰረተ ልማት ግንባታን መርቀው ስራ አስጀምረዋል። የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ሻለቃ አስፋው አናሞ መሠረተ ልማቱ የሰራዊቱን የወትሮ ዝግጁነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና ጉብኝታቸውን አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቻይና ያደረጉትን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቻይና ቆይታቸው በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል። እንዲሁም…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከነማ ነጥብ ተጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከነማ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡…

በአዳሚ ቱሉ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን አዳሚ ቱሉ ወረዳ ውስጥ በደረሰ የመኪና አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው ከአዳሚ ቱሉ ወረዳ ወደ ባቱ ከተማ ሲጓዝ የነበረ ዳማስ ተሽከርካሪ እና በተቃራኒ አቅጣጫ ሲጓዝ የነበረ ቪ ኤይት…

የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ለትምህርት ቤቶች ግንባታ የተሰጠው ትኩረት አበረታች ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ለትምህርት ቤቶች ግንባታ የተሰጠው ትኩረት አበረታች ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ። በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የተመራ ቡድን በአዳማ የሚገኙ መዋዕለ ህጻናትን (ቡኡራ ቦሩ)…

አቶ አብነት ገ/ መስቀል በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ክስ መመስረቻ 15 ቀን ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቱ አቶ አብነት ገ/ መስቀል በተጠረጠሩበት የ1 ሺህ 971 ካሬ ሜትር የይዞታ መሸጥ ለግል ጥቅም ማዋል ሙስና ወንጀል ክስ መመስረቻ 15 ቀን ተሰጠ። ክስ መመስረቻውን የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ…

የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት በማንኛውም ሁኔታ ፀንቶ የሚቆይ ነው – አምባሳደር ተፈራ ደርበው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በማንኛውም ተለዋዋጭ ዓለማዊ ሁኔታ ፀንቶ ወደሚቆይ ስትራቴጂያዊ አጋርነት መሸጋገሩ በሁለትዮሽ ዲፕሎማሲ ግንኙነት ታሪክ እንደ አንድ ከፍታ የሚታይ ነው ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ…