Fana: At a Speed of Life!

በቀን 18 ሺህ ካሬ ሜትር ሴራሚክ የሚያመርት ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀን 18 ሺህ ካሬ ሜትር ሴራሚክ ማምረት የሚችል ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚገባ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወንድሙ ሴታ (ኢ/ር)÷ ከግንባታ ማጠናቀቂያ ግብዓቶች…

የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ቴድሮስና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሩትን ጨምሮ 6 ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ቴድሮስ በቀለ እና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሩት አድማሱን ጨምሮ 6 ተከሳሾች በተከሰሱበት የሙስና ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። ሌላ በ7ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሰ ተከሳሽ ደግሞ…

ከ155 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን 155 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 131 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሲሆኑ 23 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የሚገመቱት የወጭ የኮንትሮባንድ…

የአማዞን ወንዝ በመቶ ዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ መቀነሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ግዙፍ ደን እምብርት የሆነው የአማዞን ወንዝ በመቶ ዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የውሃ መጠኑ መቀነሱ ተገልጿል፡፡ የዘመኑን ክብረ ወሰን የሰበረው ድርቅ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ኑሮ ያመሰቃቀለ እና የአካባቢውን…

በጅግጅጋ በእሳት አደጋ ንብረታቸው ለወደመባቸው ነጋዴዎች ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በጅግጅጋ ከተማ ታይዋን የገበያ ማእከል በደረሰው የእሳት አደጋ ንብረት ለወደመባቸው ወገኖች በ2ተኛ ዙር ከ100 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል። ድጋፉ በገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴው ከተለያዩ አካላት የተሰበሰበ ሲሆን÷ ለ 339…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ከጥቅምት 6 ቀን 2015ዓ.ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ በመስከረም ወር ሲሸጥ በነበረው…

የፍትሕ ሚኒስቴርና አይኦኤም በጋራ መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር እና የዓለም ዓቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) በሶስት አመቱ የፍትህ አካላት የትራንስፎርሜሽን እቅድ ዙሪያ በጋራ ለመስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ኤርሚያስ የማነብርሃን (ዶ/ር)…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች በልማት ስራ ላይ የሚያደርጉትን ተሳትፎ እንዲያጠናክሩ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች በክልሉ በልማት ስራ ላይ የሚያደርጉትን ተሳትፎ እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጅግጅጋ ከተማ ታይዋን ማዕከል በደረሠው የእሳት አደጋ…

በአማራ ክልል የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ካለፈው ዓመት የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል – የክልሉ የትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተለያዩ ችግር ውስጥም ሆኖ በ2015 ዓ.ም የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተሻለ ውጤት ካለፈው ዓመት አንጻር የተሻለ ውጤት የተመዘገበበት መሆኑን የክልሉ የትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡ በክልሉ የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ…

ሺ ጂንፒንግ የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የግሪን ቤልት እና ሮድ አካል ሆኖ ሊደገፍ እንደሚችል አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከየልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን በቻይና ታላቁ የሕዝብ አዳራሽ የሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ፡፡ በውይይታቸውም÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቻይና…